በአርሲ ክፍለሀገር የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | ማሞ ኃ/መስቀል ወ/እየሱስ | የአርሲ ገጠር ልማት ባልደረባ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
2 | ኃይለጊዮርጊስ ጣሰው | የአርሲ ክ/ሀ ዋና አስተዳዳሪ | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
3 | ከበደ ጉርሙ | የአርሲ ክ/ሀ ምክትል አስተዳዳሪ | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
4 | ዋዶ ሲዖ | አርሲ የጠጆ አሻበቃ ገ/ማ ሊቀመንበር | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
5 | ሻለቃ እሸቱ ገበየሁ ግድየለው | የአርሲ ክ/ሀ ወህኒ ቤቶች አዛዥ | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
6 | ፶/አ በክንዴ አበበ | አርሲ ክ/ሀ ፖሊስ መምሪያ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት |
7 | ታደሰ ገድሌ | የአሰላ ከተማ ተመራጭና የአዘአኮ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
8 | ስዩም አሰፋ | የአርሲ ክ/ሀ ከተማ ልማት ተወካይ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
9 | ፻/አ ጥላሁን አድማሱ | የአርሲ ክ/ሀ ሕዝብ ደህንነት ኃላፊ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
10 | ሻ/ል ተስፋዬ በቀለ | የአርሲ ወህኒ ቤቶች ረዳት አዛዥ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
11 | አንገሱ ገመቹ ባልቻ | አሰላ ከተማ ተመራጭና አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
12 | ፶/አ ደምመላሽ ታፈሰ | የአርሲ ክ/ሀ መርማሪ ፖሊስ | 18 ዓመት እሥራት |
13 | እሸቴ ገመዳ | የአርሲ ክ/ሀ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ኃላፊ | 18 ዓመት እሥራት በሌለበት |
14 | ፻/አ አበራ አስፋው | የአርሲ ክ/ሀ መርማሪ ፖሊስ | 15 ዓመት እሥራት በሌለበት |
15 | ተበጀ አለነ | የወረዳ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል | 11 ዓመት እሥራት |
16 | ሌ/ኮ ሙሉነህ ኪዳነወልድ | የአርሲ ክ/ሀ ፖሊስ አባል መርማሪ | 10 ዓመት እሥራት |
17 | ፲/አ ልሳነወርቅ ደጉ | ፖሊስ | 9 ዓመት እሥራት |
18 | ፲/አ ቶሎሳ ጂማ | መርማሪ ፖሊስ | 9 ዓመት እሥራት |
19 | ወ/ሮ አማኔ ቱፋ | የቀይሽብር ኮሚቴ አባል | 8 ዓመት እሥራት |
20 | ረጋሳ ጎበና | አርሲ ክ/ሀ ከተማ ልማት ኃላፊ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል | 8 ዓመት እሥራት |
21 | አልታየ ደምሴ | የአሰላ ከትማ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል | 8 ዓመት እሥራት |
22 | መንግሥቱ ተፈራ | አርሲ ክ/ሀ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ቀይሽብር ኮሚቴ አባል | 8 ዓመት እሥራት |
23 | ዳባ ኤዳኤ | የሕዝባዊ ኑሮ/ዕ ባልደረባ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል | 8 ዓመት እሥራት |
24 | ዘውዱ አየለ | የአሰላ ከትማ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል | 8 ዓመት እሥራት |
25 | ፲/አ በላይ ይትባረክ | አርሲ ክ/ሀ ፖሊስ ቀይሽብር መርማሪ | 8 ዓመት እሥራት |
26 | ቸርነት ኤርትሮ | አርሲ ክ/ሀ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ቀይሽብር ኮሚቴ አባል | 8 ዓመት እሥራት |
27 | ፈለቀ እሸቴ | የገበሬ ማህበር ተመራጭ | 7 ዓመት እሥራት |
28 | ፈቃዱ ነጋ | የወረዳ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል | 6 ዓመት እሥራት |
29 | ጎንፋ በዳዳ | የገበሬ ማህበር ተመራጭ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል | 6 ዓመት እሥራት |
30 | ወ/ሮ አልማዝ አሰፋ ጨቡድ | የአሰላ ከትማ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል | 6 ዓመት እሥራት |
31 | አለሙ በዳዳ | የአሰላ ከትማ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል | 6 ዓመት እሥራት |
32 | ፅጌ አስተራየ | የአሰላ ከትማ ቀበሌ ተመራጭና ቀይሽብር ኮሚቴ አባል | 6 ዓመት እሥራት |
33 | ዑርጋ በዳዳ | የወረዳ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል | 6 ዓመት እሥራት |
34 | ፶/አ ከተማ አበበ | አርሲ ክ/ሀ ፖሊስ ባልደረባ | 5 ዓመት እሥራት |
35 | በቀለ መርጊያ ሆርዶፋ | የወረዳ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል | 3 ዓመት እሥራት |