አርሲ፦ በደገሎና ጢቾ ወረዳ የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. |
ስም ከነአባት |
የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ |
መግለጫ |
1 |
ደጀኔ ገ/ጊዮርጊስ ነቢ |
የደንገሎና ጢቾ ወረዳ አዘአኮ አባል |
ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
2 |
ገመቹ መልካ |
የደንገሎና ጢቾ ወረዳ ካድሬና አዘአኮ አባል |
ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
3 |
ፈዬ ቆርቻ |
የጢቾ ቀበሌ ተመራጭና አዘአኮ አባል |
ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
4 |
ገረመው ቁምቢ |
የጢቾ አስበቃ ገበሬ ተመራጭ |
ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
|
|
|
|