አርሲ፦ በአርባጉጉ አውራጃ የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | ወ/ሮ አሰለፈች ጥላዬ | የአርባጉጉ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት አባል | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
2 | ከዲር ኢብራሂም ከታቦ | የአርባጉጉ አውራጃ እዘአኮ አባል | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
3 | ባዲሾ ዋቆ | የአርባጉጉ አውራጃ ገ/ማ ተመራጭ | 20/25 ዓመት እሥራት |
4 | ሻ/ል ጥላሁን ገብሬ ኃይሉ | የአርባጉጉ አውራጃ ፖሊስ አዛዥ | 20/25 ዓመት እሥራት |
5 | ማ/ቴ ግርማ ዘለቀ | የአርባጉጉ አውራጃ አስተዳዳሪ | 20/25 ዓመት አሥራት በሌለበት |
6 | ታፈሰ አበበ | የአርባጉጉ አውራጃ ገ/ማ ተመራጭ | 20/25 ዓመት አሥራት በሌለበት |
7 | ተሾመ ዳባ | የአርባጉጉ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት አባል | 20/25 ዓመት አሥራት በሌለበት |
8 | ጌታሁን ፍቅሩ | የአርባጉጉ አውራጃ ወጣቶች ተመራጭ | 20/25 ዓመት አሥራት በሌለበት |
9 | ፲/አ አማረ እንየው ዓለሙ | የአርባጉጉ አውራጃ ወታደራዊ ካድሬ | 20/25 ዓመት አሥራት በሌለበት |
10 | ይትባረክ መንግሥቱ ተሰማ | የአርባ ጉጉ አውራጃ አዘአኮ አባል | 20/25 ዓመት አሥራት በሌለበት |
11 | ሀምዳ ቢፍቱ ጢዩ | የአርባጉጉ አውራጃ ገ/ማ ተወካይ | 15/19 ዓመት እሥራት |
12 | በዲሾ ዋቆ | የአርባጉጉ አውራጃ ገበሬ ተመራጭ | 15/19 ዓመት እሥራት |
13 | ፶/አ ታደሰ ከፈኔ | የአርባጉጉ አውራጃ ፖሊስ አባልና ውሳኔ ፈጻሚ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
14 | ጅእማል ሮበሌ | የአርባጉጉ አውራጃ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ኃላፊ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |