ሐረር፦ በሐብሮ አውራጃ በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | መኮንን ማሩ ደበላ | የሐብሮ አውራጃ አስተዳዳሪና አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
2 | ትዕግስት ደጀኔ | ሐብሮ አውራጃ መርማሪ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌሉበት |
3 | ክፍሌ መንገሻ | ሐብሮ አውራጃ ፖሊስ መርማሪ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
4 | ሻ/ል ወ/አረጋይ ጌታሁን | ሐብሮ አውራጃ ፖሊስ አዛዥና አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
5 | ጌታቸው ወልደየስ | ሐብሮ ወረዳ አስተዳዳሪ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |