በባሌ ክፍለሀገር የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | አማን ጎበና ሮባ | ባሌ ሲናና ወረዳ የገበሬ ተመራጭ | ሞት የተፈረደበት |
2 | ዑመር መሐመድ ከሌሎ | ባሌ ቀበሌ ተመራጭ | ሞት የተፈረደበት |
3 | አብደላ ዋዶ (አባአጀሌ) | ባሌ ገበሬ አገናኝ መኮንን | ሞት የተፈረደበት |
4 | አብዱልቃድር መሐመድ ቡርቃ | ባሌ ቀበሌ ገበሬ ማህበር | ሞት የተፈረደበት |
5 | አማን ጃርሶ | ባሌ ገበሬ ማህበር ተመራጭ | ሞት የተፈረደበት |
6 | አደም ኢንተሌ ቦቄ | ባሌ ክ/ሀ የደርግ ተባባሪ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
7 | ፈቂ አብደላ ዓሊ | ባሌ ክ/ሀ የደርግ ተባባሪ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
8 | ጣፋ ጉርሙ | ባሌ ሲናና ወረዳ ታጣቂ የነበረ | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
9 | ማማ ፋራህ በራሌ | ባሌ የደርግ ተባባሪ | 20/25 ዓመት እሥራት |
10 | መሐመድ ሸህ ሀሰን ዶሬ | ባሌ የደርግ ተባባሪ | 20/25 ዓመት እሥራት |
11 | ኢሎ ሀሰን ሊባሽ (ይስሐቅ) | ባሌ የደርግ ተባባሪ | 20/25 ዓመት እሥራት |
12 | ከዲር አደም ሰዳኖ | ባሌ የደርግ ተባባሪ | 20/25 ዓመት እሥራት |
13 | እጅጉ ንጋቱ አየለ | ባሌ ጊነር ወረዳ ደሎ ሰብሮ አካባቢ ታጣቂ | 15/19 ዓመት እሥራት |
14 | ወ/ር መኮንን አፈታ ፈይሳ | ባሌ አዳባ ወረዳ ፖሊስ መምሪያ | 15/19 ዓመት እሥራት |
15 | አደመ አየለ | ባሌ ዶዶላ ወረዳ ሕዝብ ደህንነት መርማሪ | 15/19 ዓመት እሥራት |
16 | ሺመል ገ/መስቀል | ባሌ ሲናና ወረዳ የወጪ ገ/ማ ታጣቂ | 15/19 ዓመት እሥራት |
17 | አራርሶ ሮቢ ደንበል | ባሌ ሲናና ወረዳ የወጪ ገ/ማ ታጣቂ | 15/19 ዓመት እሥራት |
18 | ፲/አ አጥሬ ተክሌ ተሰማ | ባሌ ነንሰቦ ወረዳ ፖሊስ አባልና ውሳኔ ፈጻሚ | 15/19 ዓመት እሥራት |
19 | ጥላሁን መንገሻ ይርዳው | ባሌ ነንሰቦ ወረዳ ፖሊስ አባልና ውሳኔ ፈጻሚ | 15/19 ዓመት እሥራት |
20 | አልማዝ ዘርፌ ዳኜ | ባሌ የደዶላ ከተማ ታጣቂና ውሳኔ ፈጻሚ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
21 | ዲበሎ ጂብቾ | ባሌ ኩኩሳ ወረዳ ታታቂና ውሳኔ ፈጻሚ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
22 | ጀፋር ፋሪስ | ባሌ የደዶላ ከተማ ታጣቂና ውሳኔ ፈጻሚ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
23 | ሁሰን ሀጂ ጎላ | ባሌ ጎሮ ወረዳ የወልታይ ሰይዳ ገ/ማ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
24 | ዑመር ዓሊ | ባሌ ጎሮ ወረዳ የወልተጂ ሰይዳ ገበሬ ታጣቂ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
25 | ዑመር ሐጂ ከዲር | ባሌ ጎሮ ወረዳ የወልተጂ ሰይዳ ገበሬ ታጣቂ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
26 | ኮ/ል ጌታቸው ዋቅጅራ | የባሌ ክ/ሀ ሕዝብ ደህንነት ጥበቃ ኃላፊ | |