YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

በሲዳሞ ክፍለሀገር የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ
1 ፻/አ ተክሌ አምደብርሃን የሲዳሞ ክ/ሀ ሕዝብ ደህንነት ኃላፊ ዕድሜ ልክ እስራት በሌለበት
2 ፻/አ ሞገስ ማንተጋፍቶት የሻኪሶ ወርቅ ማዕድን የሚ/ጦር አባል 20/25 ዓመት እሥራት
3 ፻/አ ፈለቀ ወ/ጊዮርጊስ ሲዳሞ ክ/ሀ ፖሊስ  መርማሪ 15 ዓመት እሥራት
4 ኢርጋታ አመቾ ሲዳሞ በንሳ ወረዳ ጎንጀቤ ገ/ማ ታጣቂ 15/19 ዓመት እሥራት 
5 መዘምር አበበ ይርጋለም ከተማ ቀይ ሽብር መርማሪ 15/19 ዓመት እሥራት 
6 ተስፋዬ ቢንባዎ ሲዳሞ ሐገረሰላም ወረዳ ሚሊሽያ 15/19 ዓመት እሥራት 
7 መለሰ መጋራ ሲዳሞ በንሳ ወረዳ ጎንጀቤ ገ/ማ ተመራጭ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
8 ቶማስ በሮዳ ሲዳሞ በንሳ ወረዳ ጎንጀቤ ገ/ማ ተመራጭ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
9 ኪአ ደኑ ሲዳሞ በንሳ ወረዳ ጎንጀቤ ገ/ማ ታጣቂ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
10 ጠርምሳ መጋራ ሲዳሞ በንሳ ወረዳ ጎንጀቤ ገ/ማ ታጣቂ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
11 በቀለ ቡሎ ሲዳሞ በንሳ ወረዳ ጎንጀቤ ገ/ማ ሥራ አመራር 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
12 ባሻ ጎንፋ አመንቴ ገለቱ የሲዳሞ ክ/ሀ ወህኒ ፖሊስ አባል 6 ዓመት እሥራት
13 ፲/አ መንገሻ መታፈሪያ መሸሻ የሲዳሞ ክ/ሀ ወህኒ ፖሊስ አባል 5 ዓመት እሥራት
14 ባሻ በቀለ ያደቴ ቤኛ የሲዳሞ ክ/ሀ ወህኒ ፖሊስ አባል 5 ዓመት እሥራት
15 ወ/ር ሺፈራው እንየው የሲዳሞ ክ/ሀ ወህኒ ፖሊስ አባል 6 ዓመት እሥራት
     

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302