YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

በጋሙጎፋ ክፍለ ሀገር የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ
1 ሻ/ል ገ/ሚካኤል ገ/ማሪያም የጋሞጎፋ ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ አዛዥ ዕድሜ ልክ እሥራት 
2 ኮ/ል ተስፋዬ ለማ የጋሞጎፋ ክ/ሀ ወህኒ ፖሊስ አዛዥ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
3 ፻/አ ጳውሎስ ቦጋለ (ካናዳ ያለ) የጋሞጎፋ ክ/ሀ ም/አስተዳዳሪ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
4 ስምኦን ጋሎሬ የጋሞጎፋ ክ/ሀ አስተዳዳሪ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
5 ሻ/ል ባሻ ካሣሁን ደግፌ ጎዳና የጋሞጎፋ ከ/ሀ ወህኒ ፖሊስ አባል  20/25 ዓመት እሥራት 
6 መኮንን ገላን የጋሞገፋ ከሀ/ ዋና አስተዳዳሪ 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
7 ፶/አ ከበደ ፉፋ እጀታ የጋሞጎፋ ከ/ሀ ወህኒ ፖሊስ አባል  15/19 ዓመት እሥራት
8 አሰፋ ጨቦ (አሜሪካን ያለ) የጋሞጎፋ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ኃላፊ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
9 ሻ/ል ጌታቸው ዮሴፍ የጎፋ አውራጃ አስተዳዳሪ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
     

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302