YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

በጅማ ክፍለሀገር የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ  መግለጫ
1 ሻ/ል ተሰማ በላይ የደርግ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት
2 ሲራክ ተግባሩ በየነ የጅማ ሜጫ አውራጃ ሕ/ድ ካድሬ ዕድሜ ልክ እሥራት
3 ባህሩ መንገሻ የጅማ ከተማ ም/ቤ ሥራ አስፈጻሚ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
4 ሻ/ባሻ ተስፋዬ ድርቢሳ የከፋ ክ/ሀ ፖሊስ ባልደረባ ልዩ መርማሪ 18 ዓመት እሥራት
5 ሻ/ባሻ ንጉሴ አሰፋ ግዛው የከፋ ክ/ሀ ፖሊስ ባልደረባ ልዩ መርማሪ 18 ዓመት እሥራት
6 ጫካ ገለቱ አዴ የከፋ ክ/ሀ አብዮት ጥበቃ ንዑስ ኮሚቴ 16 ዓመት እሥራት
7 ጌታቸው ደሴ የጅማ ከተማ ከ02 አብዮት ጥበቃ አባል 16 ዓመት እሥራት
8 አቻምየለሽ ግዛው የከፋ ክ/ሀ ሴቶግ ማህበር ሊቀመንበር 15 ዓመት እሥራት
9 ፲/አ ታመነ ክርካብ ጨሮና የማጂ አውራጃ ፖሊስ አባል 15/19 ዓመት እሥራት
10 ወርቅነህ ሰፊ የከፋ ክ/ሀ ም/አስተዳዳሪ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
11 ሰሎሞን ወልዴ የከፋ አውራጃ አስተዳደርና አዘአኮ አባል 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
12 አሰፋ ወ/አረጋይ የጅማ ክ/ሀገር ከ03 አብዮት ጥበቃ 10 ዓመት እሥራት
13 ለማ ወ/ጊዮርጊስ የጅማ ክከተማ ከ01ቀ02 ተመራጭ 10 ዓመት እሥራት
14 አይችሉህም በቀለ የጅማ ከተማ  ከ01ቀ02 ተመራጭ  10 ዓመት እሥራት
15 አበራ ቦሬ የጅማ ከተማ ከ02ቀ01 ፍ/ሸንጎ 10 ዓመት እሥራት
16 ደምሴ መኩሪያ የጅማ ከተማ ከ03ቀ06 ተመራጭ 10 ዓመት እሥራት
17 ማቴ አባመልካ የጅማ ከተማ ከ02 አብዮት ጥበቃ አባል 10 ዓመት እሥራት
18 ለገሠ ገበየሁ የጅማ ከተማ ከ03ቀ04 ሥራ አመራር 10 ዓመት እሥራት
19 ኮሮርሳ ሴራ የጅማ ከተማ ከ03ቀኦ4 ሥራ አመራር 10 ዓመት እሥራት
20 ዳሮታ ዋከኔ የጅማ ከተማ ከ02ቀ04 አብዮት ጥበቃ አባል 9 ዓመት እሥራት
21 አየለ ዳሞታ የጅማ ከተማ ከ02ቀ01 አብዮት ጥበቃ አባል 9 ዓመት እሥራት
22 ሁሴን አባጉማ የጅማ ከተማ ከ02ቀ01 አብዮት ጥበቃ አባል 9 ዓመት እሥራት
23 ፋጡማ ፋሪስ የጅማ ከተማ ከ02ቀ01 ተመራጭ 9 ዓመት እሥራት
24 አባፊጣ አባፎጊ አባጀበር(ፊጣ ጆቴ) የጅማ ከተማ ከ02ቀ06 አብዮት ጥበቃ 9 ዓመት እሥራት
25 አስፋው ነጋሽ የጅማ ከተማ ከ03ቀ06 ሊቀመንበር 9 ዓመት እሥራት
26 አማረ ተክሌ የጅማ ከተማ ከ03ቀ06 ተመራጭ 9 ዓመት እሥራት
27 ሙሣ ማሞ የጅማ ከተማ ከ03ቀ06 ተመራጭ 9 ዓመት እሥራት
28 ፻/አ አበበ ገዳ የከፋ ክ/ሀ ሕዝብ ደህንነት ኃላፊ 9 ዓመት እሥራት
29 ማሞ ሰኮሉ ዲንሰሞ የጅማ ከተማ ከ02 አብዮት ጥበቃ አባል 9 ዓመት እሥራት
30 ደገፋ ቶሎሣ የጅማ ከተማ ከ02ቀ04 ሥራ አመራር 8 ዓመት እሥራት
31 ዳመና ኃ/ገብርኤል የጅማ ከተማ ከ02ቀ03 አብዮት ጥበቃ አባል 8 ዓመት እሥራት
32 ፋሪስ አባፎጊ የጅማ ከተማ ከ02 አብዮት ጥበቃ አባል 8 ዓመት እሥራት
33 ሁሴን አባጉሮ አባዋሪ የጅማ ከተማ ከ02ቀ05 አብዮት ጥበቃ አባል 8 ዓመት እሥራት
34 አያሌው ታየ 7 ዓመት እሥራት
35 አብዱላሂ አብደላ ሼካ የሊሙና ቢልቢሎ ወረዳ ካድሬ ዕድሜ ልክ እሥራት
36 ጫላ በዳዳ የሊሙና ቢልቢሎ ወረዳ አስተዳዳሪ   20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302