አዲስ አበባ በከፍተኛ 23 የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ቀበሌ | መግለጫ |
1 | በርሔ አብርሃ | ከ23 አዘአኮ አባል የከ/ልማት ተወካይ | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
2 | ክፍሌ ወልዴ ወልደአብ | ከ23 አዘአኮ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት |
3 | ኪዳነማርያም አበበ ጋርሜ | ከ23 ቀ14 አብዮት ጥበቃ ሊ/መ | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
4 | አዲስ ቅጣው የትተገኘህ | ከ23 ቀ10 አብዮት ጥበቃ ም/ሊ | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
5 | መስፍን መንገሻ አልታዬ | ከ23 አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
6 | ሙሉነህ ባቾሬ | ከ23 አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
7 | ፶/አ ሺፈራው ሀብቴ ድብነህ | ከ23 ቀ13 አብዮት ጥበቃ ሊ/መ አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
8 | ታምራት ለማ መኩሪያ | ከ23 አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
9 | ታዬ ከበደ መሸሻ | ከ23 አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
10 | ወ/ሮ ዘርፌ ገ/ማርያም ገ/ዮሐንስ | ከ23 ቀ09 ሊቀመንበር | 15/19 ዓመት እሥራት |
11 | ጅሩ ሁንዴ ሰንበቴ | ከ23 ቀ12 ሊቀመንበር | 15/19 ዓመት እሥራት |
12 | ጠናጋሻው አውላቸው ሽብሩ | ከ23 ቀ13 ሊቀመንበር | 15/19 ዓመት እሥራት |
13 | ጥላሁን ቲቺ | ከ23 ቀ10 ሊቀመንበር | 15/19 ዓመት እሥራት |
14 | ክፍሉ ኃ/ማርያም | ከ23 | 15/19 ዓመት እሥራት |
15 | ተመስገን አብርሃ | ከ23 ቀ13 አብዮት ጥበቃ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |