አዲስ አበባ በከፍተኛ 22 የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ቀበሌ | መግለጫ |
1 | ፶/አ ይገረም አየለ ጥሩነህ | ከ22 አዘአኮ አባል፡ አ/አ ፖሊስ አባል | ዕድሜ ልክ እሥራት |
2 | ሻ/ቃ ደስታ አውላቸው ለጋሶ | ከ22 ሊ/መና አዘአኮ ሰብሳቢ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
3 | ከሰተብርሃን ወ/ጽዮን ሚካኤል | ከ22 ሊቀመንበር | 20/25 ዓመት እሥራት |
4 | ፲/አ ገብረመድህን አማረ | ከ22 አዘአኮ ሰብሳቢ | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
5 | ለማ ደረሰ በላቸው | ከ22 ቀ02 ሊቀመንበር | 15/19 ዓመት እሥራት |
6 | ብንያም መንግስቱ | ከ22 የደርግ ተባባሪ | 15/19 ዓመት እሥራት |
7 | ነጋ በረካ ጀቢ | ከ22 ቀ07 ም/ሊና ቀይ ሽብር ኮሚቴ | 15/19 ዓመት እሥራት |
8 | ዓለሙ ደበሌ ሮባ | ከ22 ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
9 | ከልክሌ ማንደፍሮ በረደድ | ከ22 ቀ07 ተመራጭ | 15/19 ዓመት እሥራት |
10 | ደምሴ ኃይሌ ከበደ | ከ22 አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
11 | ጥላሁን ላሽተው | ከ22 ቀ06 ተመራጭ | 15/19 ዓመት እሥራት |
12 | ውቤ በቀለ | ከ22 ካድሬና ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |