አዲስ አበባ በከፍተኛ 21 የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ቀበሌ | መግለጫ |
1 | ሙሉጌታ ወ/ሥላሴ | ከ21 አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
2 | ተፈሪ ወርቅነህ ወልደአብ | ከ21 ቀ19 ሊቀመንበር | 15/19 ዓመት እሥራት |
3 | ተገኝ አባይ ያዘው | ከ21 ቀበሌ 01 አብዮት ጥበቃ ሊ/መ | 15/19 ዓመት እሥራት |
4 | አዲሱ አስታጥቄ ሮቤ | ከ21 ቀ10 አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
5 | ፀሐዬ መሐሪ መድህን | ከ21 ሊቀመንበር አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
6 | አምሻው ገ/ጊዮርጊስ | ከ21 ቀ25 አብዮት ጥበቃ ፀሐፊ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |