አዲስ አበባ በከፍተኛ 18 የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ቀበሌ | መግለጫ |
1 | ብርሃኑ ተስፋዬ በለው | ከ18 ቀ18 አብዮት ጥበቃ ሊ/መ | 20/25 ዓመት እሥራት |
2 | አዘዘ ጌታሁን ተመመ | ከ18 ቀ31 አብዮት ጥበቃ ሊ/መ | 20/25 ዓመት እሥራት |
3 | ጥበቡ ዓለማየሁ ቸኮል | ከ18 ቀ36 ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት |
4 | ኃይለሚካኤል ያምላክነህ በርበሌ | ከ18 ቀይሽብር ኮሚቴ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
5 | በላይ ገብረየስ እጅጉ | ከ18 ቀ36 አብዮት ጥበቃ ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
6 | ም/፻/አ ተስፋዬ ከበደ ወንድሙ | ከ18 አዘአኮ አባል የቀይሽብር ም/ክ ሰብሳቢ | 15/19 ዓመት እሥራት |
7 | ቱሉ ቆርቻ ገመዳ | ከ18 ቀ36 አብዮት ጥበቃ | 15/19 ዓመት እሥራት |
8 | ታደሰ ደቦጭ ወ/አማኑኤል | ከ18 ቀ36 አሰሳና ምርመራ ኮሚቴ | 15/19 ዓመት እሥራት |
9 | አበራ ታደሰ ኃይሌ | ከ18 ቀበሌ 36 ፀሐፊ | 15/19 ዓመት እሥራት |
10 | ዓሊ መሐመድ ኢብራሂም | ከ18 ቀ36 አብዮት ጥበቃ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
11 | አበበ መንገሻ ሰበታ | ከ18 ቀ36 አብዮት ጥበቃ ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
12 | አበራ ደግፌ ይመኑ | ከ18 ቀ36 አብዮት ጥበቃ ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
13 | አጥላባቸው መሸሻ ወርቁ | ከ18 ቀ36 አብዮት ጥበቃ ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
14 | አሰፋ አብዲሳ | ከ18 ቀ36 አብዮት ጥበቃ ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
15 | ወርቁ ወ/ገብርኤል ሶሬሳ | ከ18 ቀ36 አብዮት ጥበቃ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
16 | ወ/ዮሐንስ መገርሳ ጉቡ | ከ18 ቀ36 አብዮት ጥበቃ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
17 | ወየሣ ሰንበቶ አያና | ከ18 ቀ36 አብዮት ጥበቃ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
18 | ይማም በላቸው ጩፋ | ከ18 ቀ36 አብዮት ጥበቃ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
19 | ደበበ ተሾመ ወንድማገኘሁ | ከ18 ቀ17 ሊቀመንበር | 15/19 ዓመት እሥራት |
20 | ገብረመድህን በርጋ ቦርሣ | ከ18 ሊቀመንበር አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
21 | ግርማ ታምራት ተፈራ | ከ18 ቀ36 አብዮት ጥበቃ ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
22 | ወ/ሮ ሃና ነብዩ መንግሥቱ | ከ18 አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
23 | ሀብተጊዮርጊስ ዕቁባይ | ከ18 አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
24 | ኃይሉ ወ/ማርያም | ከ18 ቀ36 ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
25 | ኃይሉ ፈለቀ ወ/ማርያም | ከ18 ሊቀመንበር | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
26 | መንገሻ አሊጋዝ | ከ18 ቀ36 አብዮት ጥበቃ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
27 | ሽታሁን ታየ ውበቱ | ከ18 አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
28 | አለበል አድማሱ ባየለየኝ | ከ18 አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
29 | አሰፋ ፍታሌ ገ/ወልድ | ከ18 ቀ36 አብዮት ጥበቃ ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
30 | ከበደ ተስፋዬ በለው | ከ18 አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
31 | ከበደ ዓለሙ | ከ18 ቀይሽብር ኮሚቴ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
32 | ወንድሙ ለማ ተገኝ | ከ18 ቀ36 አብዮት ጥበቃ መርማሪ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
33 | ዳባ ዋክኔ ብዙነህ | ከ18 ቀ36 አብዮት ጥበቃ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
34 | ገበየሁ አባተ በየነ | ከ18 አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |