YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

አዲስ አበባ በከፍተኛ 15 የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

ተራ ቁ. ስም ከነአባት ቀበሌ መግለጫ
1 ከፈለኝ ዓለሙ (ዴንቨር) ከ15 ካድሬ ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል ሞት የተፈረደበት በሌለበት
2 በላይ ሳሙኤል (ፍሎሪዳ) ከ15 ካድሬና የአዘአኮ ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
3 ወ/ሮ መስተዋት ደበበ ጫላ ከ15 ቀ34 እሥር ቤት መርማሪ 20/25 ዓመት እሥራት
4 ግርማ ለማ በየነ (ኮሚኒስት) ከ15 ቀ34 እሥር ቤት መርማሪ 20/25 ዓመት እሥራት
5 ማ/ቴ ተስፋው ብርሃኑ ይማም ከ15 ቀ 34 አብዮት ጥበቃ ሊቀመንበር 15/19 ዓመት እሥራት
6 ፲/አ ኢብራሂም ሐሰን አብደላ ከ15 ቀ23 አብዮት ጥበቃ 15/19 ዓመት እሥራት
7 ከተማ ተሾመ ወንድምአገኝ ከ15 ቀ34 እሥር ቤት ምርመራ ኃላፊ 15/19 ዓመት እሥራት
8 ሰለሞን በርሄ ዮሐንስ ከ15 ቀ34 እሥር ቤት መርማሪ 15/19 ዓመት እሥራት
9 ስዩም በቀለ ሣህለድንግል ከ15 ቀ23 ቀይሽብር ተባባሪ 15/19 ዓመት እሥራት
10 ደምሴ ዘርጋው ወ/ገብርኤል ከ15 ቀ34 እሥር ቤት መርማሪ 15/19 ዓመት እሥራት
11 ደብሩ አሰፋ ዘውዴ ከ15 ቀ34 እሥር ቤት መርማሪ 15/19 ዓመት እሥራት
12 አንድሮ መስጠት ባቦ ከ15 15/19 ዓመት እሥራት
13 ፲/አ አሰፋ ለማ ዳምጤ ከ15 የፖሊስ ተወካይ ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል 15/19 ዓመት እሥራት
14 ጌታሁን ከ15 ቀ34 እሥር ቤት መርማሪ 15/19 ዓመት እሥራት
15 አሳምነው አበበ (ካናዳ) ከ15 ም/ሊቀመንበር ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
16 ዛማንኤል የከ15 ካድሬ ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል 7 ዓመት እሥራት
17 ተንሳይ የከ15 ቀ19 ተመራጭ ቀይ ሽብር ኮሚቴ የተሰወረ
18 ተሾመ የከ15 ካድሬ ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል የተሰወረ
19 አበጀ ከ15 ቀ27 አብዮት ጥበቃ አባል የተሰወረ
20 አያሌው ከ15 ቀ27 አብዮት ጥበቃ አባል የተሰወረ
21 ጃምቦ ከ15 ቀ34 እሥር ቤት መርማሪ
22 ወ/ሪ ሻንቄ ከ15 ቀ34 እሥር ቤት መርማሪ
23 ባሳዝነው ባይሳ የከ15 ሊቀመንበር  ቀይ ሽብር ኮሚቴ ሰብሳቢ በሕይወት የሌለ
24 ፲/አ ሰቀታ ነጋሣ ከ15 ቀ35 አብዮት ጥበቃ ሊቀመንበር በሕይወት የሌለ
25 በዛብህ ተፈራ ከ15 ቀ27 አብዮት ጥበቃ ሊቀመንበር በሕይወት የሌለ
26 ሱራፌል ከ15 እስር ቤት መርማሪ በሕይወት የሌለ
     

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302