አዲስ አበባ በከፍተኛ 12 የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ቀበሌ | መግለጫ |
1 | ዘለቀ ጥላሁን | ከ12 ከተማ ልማት ተወካይ | ሞት የተፈረደበት በሌለበት |
2 | ሰለሞን ይመስገን አበበ | ከ12 አብዮት ጥበቃ ሊ/መ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
3 | ካሳሁን ገ/ጽዮን ደርሰህ | ከ12 አዘአኮ አባል | ዕድሜ ልክ እሥራት |
4 | ፶/አ ዓለማየሁ ደርሰህ ደለለ | ከ12 ሕዝብ ደህንነት አባል | 20/25 ዓመት እሥራት |
5 | ዘገየ ተፈራ ወልደየስ | ከ12 አዘአኮ ም/ሰብሳቢ | 20/25 ዓመት እሥራት |
6 | ፲/አ በጋሻው መንገሻ ገ/ሕይወት | ከ12 አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
7 | ፶/አ በቀለ መንገሻ ምህረቴ | ከ12 ቀ18 አብዮት ጥበቃ ሊ/መ | 15/19 ዓመት እሥራት |
8 | ወዳጆ ተሾመ ንጉሴ | ከ12 ቀ18 አብዮት ጥበቃ | 15/19 ዓመት እሥራት |
9 | የሺዳኜ ያሻህርገጥ | ከ12 ቀ21 አብዮት ጥበቃ | 15/19 ዓመት እሥራት |
10 | ደምሴ አሰፋ ንጉሴ | ከ12 አብዮት ጥበቃ | 15/19 ዓመት እሥራት |
11 | ድልነሴ በቀለ ተሰማ | ከ12 ቀ18 አብዮት ጥበቃ | 15/19 ዓመት እሥራት |
12 | ሺፈራው መታፈሪያ | ከ12 አዘአኮ ሰብሳቢ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |