አዲስ አበባ በከፍተኛ 08 የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ቀበሌ | መግለጫ |
1 | ተሾመ ስንሻው ፈጠነ | ከ08 አብዮት ጥበቃ ሊቀመንበር | በዕድሜ ልክ እሥራት |
2 | ዓለማየሁ ዳኬሮ ዶሪ | ከ08 ሊቀመንበር አዘአኮ ሰብሳቢ | በዕድሜ ልክ እሥራት |
3 | መሐሪ ተገኝ ከበደ | ከ08 አብዮት ጥበቃ ም/ሊቀመንበር | 20/25 ዓመት እሥራት |
4 | ታደሰ ንጉሤ ብሩ | ከ08 አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
5 | ታደሰ ወ/ገብርኤል ሂርጳየ | ከ08 ቀ14 ሊቀመንበር | 15/19 ዓመት እሥራት |
6 | ፲/አ ዮሴፍ ማናለብህ | ከ08 ቀ06 ሥራ አመራር | 15/19 ዓመት እሥራት |
7 | ወ/ር ንጋቱ መገርሣ | ከ08 አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
8 | ዮሐንስ ዲንሳ | ከ08 ቀ14 ተመራጭ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
9 | የሸዋወርቅ ጋሻው | ከ08 ቀ06 ፀሐፊ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |