አዲስ አበባ በከፍተኛ 02 የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ቀበሌ | መግለጫ |
1 | ኤልያስ ኑር መሐመድ | ከ02 ተመራጭና የአሰሳ/ኮ አባል | በዕድሜ ልክ እስራት |
2 | በድሩ መሐመድ ናስር | ከ02 ቀ11 ሊቀመንበር | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
3 | በትረዮሐንስ ገ/ማርያም አማረ | ከ02 ቀ17 ሊቀመንበር | 15/19 ዓመት እሥራት |
4 | ፀጋዬ ማሞ ደስታ | ከ02 ቀ10 አብዮት ጥበቃ ሊ/መ | 15/19 ዓመት እሥራት |
5 | ፍሬው መርሻ ተሰማ | ከ02 ቀ10 ቀይ ሽብር ተባባሪ | 15/19 ዓመት እሥራት |
6 | መኮንን ወ/ገብርኤል ኃይሉ | ከ02 አፋኝ ቡድን | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
7 | ተረፈ መኮንን ተክሌ | ከ02 ቀ09 አብዮት ጥበቃ አፋኝ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
8 | ቹቹ በላቸው | ከ02 ቀ13 ቀይ ሽብር ተባባሪ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
9 | ወ/ር አወቀ ታደሰ | ከ02 ቀ13 መርማሪ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
10 | ደበበ ደርሰህ | ከ02 ቀ13 ተባባሪ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |