YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

ሸዋ፦ ጨቦና ጉራጌ በኢሉ ወረዳ የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ
1 እንዳለ አመኑ ዳሼ የኢሉ ወረዳ አስተዳዳሪ 15/19 ዓመት እሥራት 
2 አሸናፊ ኃይሌ ወ/ገብርኤል የኢሉ ወረዳ የተጂ ከተማ ቀ 01 ሊ/መ 15/19 ዓመት እሥራት 
3 ኢርኮ ቀበታ ወልቀባ የኢሉ ወረዳ አብዮት ጥበቃ አባል 15/19 ዓመት እሥራት 
4 ኡርጌቾ ደበሌ ዲማ የጨቦና ጉራጌ ኢሉ ወረዳ የከታና አንዳዲ ገ/ማህበር ሊ/መ 15/19 ዓመት እሥራት 
5 ጥላሁን ወርቄ ዋቆ የኢሉ ወረዳ የተጂ ከተማ አብዮት ጥበቃ ሊ/መ 15/19 ዓመት እሥራት 
6 ወ/ማርያም አራርሶ በዳኔ የኢሉ ወረዳ ካድሬ 15/19 ዓመት እሥራት 
7 ታደሰ አበበ የጨቦና ጉራጌ ኢሉ ወረዳ የከታና አንዳዲ ገ/ማህበር 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
     

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302