ሸዋ፦ በሐይቆችና ቡታ አውራጃ የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | ኮ/ል አሸብር አማረ | የሐይቆችና ቡታ አውራጃ አስተዳዳሪ የደርግ አባል | ዕድሜ ልክ እሥራት |
2 | ሙሉጌታ ሀብቴ | የሐይቆችና ቡታጅራ አውራጅ አዘአኮ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት |
3 | ተሾመ ለማ | የቡታጅራ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት |
4 | አበራ ማሩ ኢላላ | የቡታጅራ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት |
5 | ጳውሎስ አዴቦ ጎቢቦ | የቡታጅራ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት |
6 | ፲/አ ማሞ ተሾመ ረታ | የሐ/ቡታጅራ ዝዋይ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት |
7 | አደም ሰይድ | የቡታጅራ ቀይሽብር ኮሚቴ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
8 | ሻ/ል ወ/ሚካኤል መብራቱ | የሐይቆችና ቡታ አውራጃ ወህኒ ቤታ አዛዥ | 20 ዓመት እሥራት በሌለበት |
9 | ጥላሁን ወንድም አገኘሁ | የቡታጅራ ከነማ ም/ሊ የቀይሽብር ኮሚቴ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
10 | ጌታቸው አምዱ | የሐይቆችና ቡታጅራ አውራጅ አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
11 | ዓለማየሁ ታቦር | የሐይቆችና ቡታጅራ አውራጃ አስተዳዳሪና አዘአኮ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
12 | ቦንሳ ቶላ | የሐይቆችና ቡታ አውራጃ ገበሬ ማህበር ተወካይ | 12 ዓመት እሥራት |
13 | ፻/አ ዘመነ አቡኔ | የሐይቆችና ቡታ አውራጃ ረ/ፖሊስ አዛዥ አዘአኮ | 12 ዓመት እሥራት በሌለበት |
14 | ተስፋዬ ንጉሴ | የሐይቆችና ቡታጅራ አውራጃ አዘአኮ | 8 ዓመት እሥራት |