YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

ሸዋ፦ በሰላሌ አውራጃ የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ
1 ፲/አ የስጋት መኮንን ይማም የሰላሌ አውራጃ ፖሊስ መርማሪ 25 ዓመት እሥራት
2 ወ/ር አበራ ማሞ ድረስ የሰላሌ አውራጃ ፖሊስ መርማሪ 25 ዓመት እሥራት
3 ሻ/ል እሸቱ አድማሴ ፈለቀ የሰላሌ አውራጃ ፖሊስ መርማሪ 25 ዓመት እሥራት በሌለበት
4 ሻለቃ ሰሙንጉስ ስዩም ኃ/ሚካኤል ሰላሌ አውራጃ አስተዳዳሪና አዘአኮ ሰብሳቢ 24 ዓመት እሥራት
5 አቶ በቀለ ነጋሽ የሰላሌ አውራጃ የወጣቶች ተወካይ 20/25 ዓመት እሥራት
     

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302