በሸዋ ክፍለሀገር የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | ኮ/ል ካሣዬ አራጋው ወ/ሰንበት | የሸዋ ክ/ሀ አስተዳዳሪ | ሞት የተፈረደበት |
2 | ተካ ብዙነህ ዘአማኑኤል | የሸዋ ክ/ሀ የቀ/ገ/ማህበር ተመራጭ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
3 | ኮ/ል ነጋሽ ወ/ሚካኤል አብዲ | የሸዋ ክ/ሀ ም/ አስተዳዳሪ | 22 ዓመት እሥራት |
4 | ሻ/ል መዝገበ ወርቄ | የምዕራብ ሸዋ ኢሠፓ 1ኛ ፀሐፊ | 20/25 ዓመት እሥራት |
5 | ኮ/ል መኮንን ልመንህ ስዩም | የምዕራብ ሸዋ ፖሊስ ፖለቲካ ኃላፊ | 20/25 ዓመት እሥራት |
6 | ኮ/ል ጀማነህ ግዛው ብሩ | የሸዋ ከ/ሀ ወህኒ ቤቶች ረዳት አዛዥ | 15/19 ዓመት እሥራት |
7 | ፲/አ ነጋሽ ከበደ | የም ሸዋ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
8 | ፲/አ ፋርጋሳ ቱጁባ | የም ሸዋ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
9 | ተስፋዬ በላይነህ ወ/ፃዲቅ | ደቡብ ሸዋ ደህንነትና ጥበቃ ኃላፊ | 15/19 ዓመት እሥራት |
10 | ኮ/ል ነመራ ዲሳሳ አባቡሎ | የደቡብ ሸዋ ፖሊስ አዛዥ | 15/19 ዓመት እሥራት |
11 | ፈይሳ ሰበቃ በዳኔ | ደቡብ ሸዋ ደህንነትና ጥበቃ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
12 | ሻለቃ ባሻ ገላን | የም ሸዋ አስተዳዳሪ ወታደራዊ ኮሚሻር | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
13 | ኮ/ል ግርማ ተሰማ | የሸዋ ክ/ሀ አዘአኮ የ4ኛ ክ/ጦር ተወካይ | 12 ዓመት እሥራት |
14 | ፻/አ አጎናፍር ደገፋ | የሸዋ ክ/ሀ አዘአኮ የአርበኞች ተወካይ | 12 ዓመት እሥራት |