በወሎ ክ/ሀ ዋድላ ደላንታ አውራጃ በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ 1 ፻/አ አማኑኤል ውብነህ ዋድላ ደላንታ አውራጃ ፖሊስ አዛዥ ዕድሜ ልክ እሥራት 2 ሞላ ቸኮል ዋድላ ደላንታ አውራጃ ምርት ካድሬ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት 3 ጥላሁን በቀለ ዋድላ ደላንታ አውራጃ ኢሠፓ ፖለቲካ ኃላፊ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት Prev Next