በወሎ ክ/ሀ ራያና ቆቦ አውራጃ በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | አሻግሬ መንግስቱ ወ/ማርያም | የቆቦ ወረዳ አስተዳዳሪና አዘአኮ አባል | ዕድሜ ልክ እሥራት |
2 | ነጋ ተወልደ በየነ | የራያና ቆቦ አውራጃ ሕ/ድ ካድሬ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
3 | ተበጀ ገብሩ እንደሻው | የራያና ቆቦ አውራጃ ገበሬዎች ተወካይ | 20/25 ዓመት እሥራት |
4 | ተስፋዬ ዮሴፍ | የራያና ቆቦ አውራጃ ግብርና ሚ/ር ተወካይ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
በወሎ ክ/ሀ ራያና ቆቦ አውራጃ አላማጣ ወረዳ በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | አምባዬ አረሩ | የአላማጣ (ወሎ) ጤና ጣቢያ ኃላፊ | 20/25 ዓመት አሥራት |
2 | ካሣ አስማማው ሺፋው | የአላማጣ ከነማ ተወካይ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
3 | ዋለልኝ ካሣ ቸሬ | የአላማጣ ከነማ ተወካይ | 15/19 ዓመት እሥራት |