በጎጃም ክ/ሀ ባህርዳር አውራጃ በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | አልማው ቢተውልኝ ዘርይሁን | የባህርዳር ከተማ አብዮት ጥበቃ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
2 | መኮንን ደሴ ፀጋው | የባህርዳር ከተማ አብዮት ጥበቃ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
3 | ጌትነት አምባው ወሰኔ | የባህርዳር ከተማ አብዮት ጥበቃ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
4 | ዶ/ር ሙሉጌታ ሰምሩ | የባህርዳር አውራጃ አስተዳዳሪ | 20/25 ዓመት እሥራት |
5 | አሰፋ ከበደ እውነቱ | የባህርዳር አውራጃ ሕ/ድ ኃላፊ | 20/25 ዓመት እሥራት |
6 | ለገሠ ግዛው | የባህርዳር አውራጃ አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
7 | መላክ ስሜነህ ምህረቱ | የባህርዳር ከተማ አብዮት ጥበቃ | 15/19 ዓመት እሥራት |
8 | ከበደ ተስፋ አያሌው | የባህርዳር አውራጃ ካድሬ | 15/19 ዓመት እሥራት |
9 | ፲/አ ጌታሁን ጀመረ ይግዛው | የባህርዳር አውራጃ ፖሊስ ባልደረባ | 15/19 ዓመት እሥራት |
10 | ወ/ር መንግስቱ የሽዋስ | የባህርዳር አውራጃ ፖሊስ ባልደረባ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
11 | ተሾመ ዘነበ | የባህርዳር ከተማ አብዮት ጥበቃ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |