በጎንደር ክ/ሀ ጭልጋ አውራጃ
በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | አጥናፉ አያልነህ ይልማ | የጭልጋ አውራጃ ኢሠፓ ኮሚቴ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
2 | ካሣሁን ደምሴ መለሰ | የጭልጋ አውራጃ ኢሠፓ ኮሚቴ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
3 | ሻ/ል ጌታሁን አቤ ጥሩነህ | የጭልጋ አውራጃ ወታደራዊ ኮሚሳሪያት | 15/19 ዓመት እሥራት |
4 | ፍሰሀ ገ/መድህን ካህሳይ | የጭልጋ አውራጃ ኢሠፓ ኮሚቴ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
5 | ተስፋሚካኤል ገሰሰ | የጭልጋ አውራጃ ሕዝብ ደህንነት ኃላፊ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
6 | ፲/አ ታደስ አባሆይ | የጭልጋ አውራጃ ፖሊስ አዛዥ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
7 | አለነ ታደለ | የጭልጋ አውራጃ አስተዳዳሪ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
8 | ፻/አ ካሣሁን አበበ | የጭልጋ አውራጃ 4ኛ መካናይዝ ብርጌድ ተወካይ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |