በጎንደር ክ/ሀ ደብረታቦር አውራጃ የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ 1 ዓለማየሁ ደሴ ደብረታቦር አውራጃ (ጎንደር) አስተዳዳሪ ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት 2 ፲/አ አቡሐይ ተሰማ የደብረታቦር አውራጃ ፖሊስ ባልደረባ 15/19 ዓመት እሥራት 3 ይርጋ ታደሰ የደብረታቦር አውራጃ ፖለቲካ ካድሬ 15/19 ዓመት እሥራት Prev Next