YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

 

በጎንደር ክፍለሀገር በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

 

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ
1 ሻ/ቃ መላኩ ተፈራ የደርግ አባል ሞት የተፈረደበት
2 ሻ/ል አበራ አያሌው የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት
3 ወ/ር መሹ ከተማ የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
4 ወ/ር ቃበታ ኢትቻ የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
5 ባሻ ለጣርጋቸው ክብረት የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 22 ዓመት እሥራት
6 ሻ/ል አሰፋ መኮንን የጎንደር አውራጃ አስተዳዳሪ 24 ዓመት እሥራት
7 ፊታውራሪ አጥናፉ አዩ የደብረታቦር አውራጃ አስተዳዳሪ 20 ዓመት እሥራት
8 ፻/አ ፍትሃለው ደምስ የሊቦ አውራጃ አስተዳዳሪ 20 ዓመት እሥራት
9 ወ/ር ተስፋዬ መሸሻ የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 20/25 ዓመት እሥራት 
10 ምንይዋብ አያሌው የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
11 ሻ/ል ብዙነህ ወ/ጊዮርጊስ የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
12 ወ/ር በጋሻው ተፈራ የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
13 ተክሉ ተሾመ የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
14 ወ/ር ተረፈ ኃ/ማርያም የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
15 ፲/አ ተስፋማርያም ኃ/ማርያም የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
16 ወ/ር ተፈረደኝ ላቀው የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
17 ወ/ር ነጋሽ ማስረሻ የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
18 ወ/ር አበበ አብተው የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
19 ወ/ር ዓለሙ ጆቴ የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
20 ወ/ር እንዳለ መንግስቱ የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
21 ወ/ር አሰፋ ዳኜ የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
22 ሻ/ል አማን ተ/ብርሃን የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
23 ወ/ር ወርቅነህ ፋና የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
24 ድርብሳ ደባስ የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
25 ፻/አ ጌታቸው ከበደ የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
26 ም/፻/አ ግርማ ክፍሌ የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
27 ወ/ር ጋሻው ፈኬሳ የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
28 ባሻ ገ/እግዚአብሔር የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
29 ወ/ር ፍቅሩ መልካ የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
30 ወ/ር ቀነኒ ፉፋ የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
31 ወ/ር ጌታቸው ምንዳዬ የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
32 መልካሙ ደፋር የጎንደር ክ/ሀ ሕዝብ ደህንነት መርማሪ 15/19 ዓመት እሥራት
33 ሳህል በሽር የጎንደር ከተማ መብረቅ ኮሚቴ አባል 15/19 ዓመት እሥራት
34 ሰሎሞን ይመር የጎንደር ከተማ መብረቅ ኮሚቴ አባል 15/19 ዓመት እሥራት
35 ነገደ ቦጋለ የጎንደር ከተማ መብረቅ ኮሚቴ አባል 15/19 ዓመት እሥራት
36 ወ/ር ሁሪሳ አበባ የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል 15/19 ዓመት እሥራት
37 ወ/ር መንግስቱ ማሞ ጎንደር 7ኛ ክ/ጦር አባል 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
38 አሻግሬ ደሳለኝ የጎንደር ከተማ መብረቅ ኮሚቴ አባል 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
     

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302