YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

 

በትግራይ ክ/ሀ አድዋ አውራጃ

በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

 

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ
1 ተስፋሁነኝ አወቀ አበጋዝ የአድዋ አውራጃ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ኃላፊ ዕድሜ ልክ እሥራት
2 ተክለብርሃን ነጋሽ የአድዋ አውራጃ ኢሠፓአኮ ተጠሪ 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
3 ፻/አ አድያምሰገድ በርሔ የአድዋ አውራጃ ፖሊስና ፖለቲካ ኃላፊ 15/19 ዓመት እሥራት
4 ወ/ር ይበይን ወ/ገብርኤል የአድዋ አውራጃ ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ክፍል 15/19 ዓመት እሥራት
5 መድሃኒዮ ሺሻይ ጓንጉል የአድዋ አውራጃ ሕ/ድ/ ካድሬ 15/19 ዓመት እሥራት
6 ገብረሥላሴ ካሣ አድጎ የአድዋ አውራጃ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ካድሬ 15/19 ዓመት እሥራት
7 አማረ አምባዬ አድዋ አውራጃ ካድሬ 15/19 ዓመት እሥራት
     

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302