በትግራይ ክ/ሀ አክሱም አውራጃ
በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | መምህር ሳህለ ገ/እግዚሐብሔር አፅብሃ | አክሱም አውራጃ አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
2 | መምህር አረፋይኔ ኪ/ማርያም | የአክሱም አውራጃ አዘአኮ አኢወማ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
3 | ይክኖአምላክ ገ/ማርያም | የአክሱም አውራጃ ሕ/ድ ካድሬ | 15/19 ዓመት እሥራት |
4 | ገ/ፃድቃን አብርሃ አበራ | የአክሱም አውራጃ ቀይ ሽብር አስተባባሪ | 15/19 ዓመት እሥራት |
5 | ኪዳነ ማርያም ዘሪሁን ወልዱ | የአክሱምና አድዋ አውራጃ ሕ/ድ ካድሬና አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
6 | ታደሰ ገ/ማርያም | የአክሱም አውራጃ ቀይ ሽብር አስተባባሪ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |