በትግራይ ክፍለሀገር በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳትፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | ሣህለ ገ/ስላሴ ፋንታ | የትግራይ ክ/ሀ ሕ/ድርጅት ካድሬ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
2 | ዶ/ር በየነ አሰፋ ሐጎስ | የሽሬ አውራጃ ሕ/ድርጅት ካድሬ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
3 | አብርሃ ለማ ገብሩ | የትግራይ ከ/ሀ ሕ/ድርጅት ካድሬ | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
4 | ኮ/ል አያናው መንግስቱ | የትግራይ ክ/ሀ ደህንነት ኃላፊ | 20/25 ዓመት እሥራት |
5 | ኮ/ል አንዳርጌ መሸሻ | የትግራይ የፖለቲካ እሥረኞች ወሳኝ | 20/25 ዓመት እሥራት |
6 | ሻ/ል ዘሪሁን ደሴ በዛብህ | የትግራይ ሕዝብ ደህንነት ኃላፊ | 20/25 ዓመት እሥራት |
7 | ሻ/ቃ ተፈራ ወ/ተንሳይ | የትግራይ ክ/ሀ ዋና አስተዳዳሪ | 20/25 ዓመት እሥራት |
8 | መምህር አጽብሃ ከበደ ጣሰው | የትግራይ ከ/ሀ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ካድሬ | 20/25 ዓመት እሥራት |
9 | ፻/አ ማህተመ ገ/ማርያም ዋጋዬ | የትግራይ ክ/ሀ ፖሊስ የፖለቲካ ኃላፊ | 20/25 ዓመት እሥራት |
10 | ኮ/ል አላምረው ዘመነ | የትግራይ ክ/ሀ ፖሊስ ዋና አዛዥ | 20/25 ዓመት እሥራት |
11 | ቢያድግልኝ አስፋው ተበጀ | የትግራይ አውራጃ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ኃላፊ | 20/25 ዓመት እሥራት |
12 | አብርሃ በላቸው እንዳልካቸው | የትግራይ ከ/ሀ የሰለክላካ አውራጅ አስተዳዳሪ | 20/25 ዓመት እሥራት |
13 | ፀጋዬ ሐጎስ | የትግራይ ክ/ሀ ዘመቻ አሰሳ አስተባባሪ | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
14 | ወ/ር ተሾመ ቤልጅግ ወ/ሰንበት | የትግራይ ክ/ሀ ፖሊስ ልዩ መርማሪ | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
15 | ተክለብርሃን ነጋሽ | የአድዋ አውራጃ ኢሠፓአኮ ተጠሪ | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
16 | ባህረ ሐዲሽ አሥራት | የትግራይ ከ/ሀ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ካድሬ | 23 ዓመት እሥራት |
17 | አጽብሃ ከበደ | የትግራይ ከ/ሀ የወዝሊግ ተወካይ | 20 ዓመት እሥራት |
18 | ኃይለኪሮስ ሀጎስ | የትግራይ ክ/ሀ ሕ/ድርጅት ካድሬ | 19 ዓመት እሥራት |
19 | ተክለ ቦጥ | መቀሌ ፖለቲካ እስረኞች መርማሪ | 18 ዓመት እሥራት በሌለበት |
20 | ዙፋን ኃ/ሚካኤል ይልማ | የትግራይ ክ/ሀ ሕ/ድርጅት ካድሬ | 16 ዓመት እሥራት |
21 | መሃሪ መስፍን | መቀሌ ፖለቲካ እስረኞች መርማሪ | 15 ዓመት እሥራት |
22 | ኮ/ል የማታፀሐይ አባይ ገብሬ | የትግራና ወለጋ ይ ክ/ሀ ወህኒ ቤቶች ዋና አስተዳደር | 15/19 ዓመት እሥራት |
23 | ብ/ጄ ጥላሁን ደምሴ ገ/መድህን | የትግራይ ክ/ሀ ፖሊስ ዋና አዛዥ | 15/19 ዓመት እሥራት |
24 | ኮ/ል ፈቃዱ ዋከኔ ዋሴ | የትግራይክ/ሀ ዋና አስተዳዳሪ | 15/19 ዓመት እሥራት |
25 | ፻/አ ፀጋዬ ካሱ ጓሉ | የትግራይ ክ/ሀ ወህኒ ቤቶች ባልደረባ | 15/19 ዓመት እሥራት |
26 | ኮ/ል ሞላልኝ በላይ | የትግራይ ክ/ሀ ዋና አስተዳዳሪ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
27 | ሰለሞን ወርቁ | የትግራይ ክ/ሀ ሕዝብ ደህንነት ተወካይ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
28 | ሌ/ኮ አበራ ሙሉጌታ | የትግራይ ክ/ሀ ዘመቻ አሰሳ ንዑስ ኮሚቴ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
29 | ወንድሙ ይስማው | የትግራይ ክ/ሀ ፖለቲካ እስረኞች ውሳኔ ሰጪ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
30 | ኃ/ማርያም ወልደኪዳን | የትግራይ ክ/ሀ ምክትል አስተዳዳሪ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
31 | ኮ/ል ከተማ መሸሻ | የትግራይ ክ/ሀ ፖሊስ ም/ረዳት አዛዥ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
32 | ሌ/ኮ ጋረደው ወ/ሚካኤል | የትግራይ ክ/ሀ ሕዝባዊ ጦር አስተባባሪ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
33 | ኮ/ል ጥላሁን ዓሊ | የትግራይ ክ/ሀ ጦር አስተባባሪ ረዳት አዛዥ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
34 | ሻ/ቃ ተፈራ ቅጣው | የትግራይ ክ/ሀ ወህኒ ቤቶች ዋና አስተዳደር | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
35 | ንጉሱ ተ/ሃይማኖት | የትግራይ ክ/ሀ ሕ/ድርጅት ካድሬ | 14 ዓመት እሥራት |
36 | ኃይለኪሮስ አሰግድ | የትግራይ ክ/ሀ ሕ/ድርጅት ካድሬ | 12 ዓመት እሥራት |
37 | ካሡ አስገዶም | የትግራይ ክ/ሀ ሕ/ድርጅት ካድሬ | 11 ዓመት እሥራት |
38 | ፻/አ ታደሰ ኪሮስ | የትግራይ ክ/ሀ ወንጀል ምርመራ | 10 ዓመት እሥራት |
39 | ገብሩ ሃዋርያት | የትግራይ ክ/ሀ ካድሬ | 10 ዓመት እሥራት |