በ1979 የኢ.ኤል.ኤፍና የወያኔ አባላት በመባል አ.አ. በደርግ የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ከ/ቀበሌ | መግለጫ |
1 | አቶ ዓሊ አህመድ ዓሊ | ||
2 | አቶ አበራ ጫካ ባቲ | ||
3 | አቶ አስፋው ወ/ሰማያት | ||
4 | አቶ በላይ በርሄ | ||
5 | አቶ በቀለ ይማም ገመቹ | ||
6 | አቶ ፋሲካ ታደሰ መታፈሪያ | ||
7 | ኮ/ሌ ገ/ዮሐንስ አስፋው | ||
8 | አቶ ገዛኸኝ ካሣሁን | ||
9 | አቶ ጌቱ ገ/ሚካኤል ወ/መድህን | ||
10 | አቶ ሀብቱ አርአያ | ||
11 | አቶ ኃይለየሱስ አመኑ በየነ | ||
12 | አቶ ሀይረዲን ጀማል | ||
13 | አቶ ጀማል ሙሣ ደመቀ | ||
14 | ኮ/ሌ ካሣዬ ወልደአብ | ||
15 | አቶ ከበደ ደምሴ | ||
16 | ባሻ ከበደ አስፋው ወሌ | ||
17 | አቶ ከድር በርታ መንገሻ | ||
18 | አቶ ኪዳኔ ተስፋዬ ገ/እግዚአብሔር | ||
19 | አቶ ካሳሁን ማሩ ቀልቦ | ||
20 | አቶ ሙሄ አብዶ | ||
21 | ወ/ር ሙሉጌታ ሐጎስ | ||
22 | አቶ መስፍን ታመነ ካሣ | ||
23 | አቶ ሙሉጌታ ደምሴ ሸምሮ | ||
24 | አቶ ምንሹ ባህሩ ሸዋነህ | ||
25 | አቶ መኮንን ተወልደ ገብሩ | ||
26 | አቶ ሰለሞን ሀ/ሚካኤል ሀብቱ | ||
27 | አቶ ሸዋ ከበደ ነቅንቅ | ||
28 | አቶ ታደሰ ገ/እግዚአብሔር | ||
29 | 100/አ ይገዙ ዋቄ | ||
30 | አቶ ይስሃቅ ኃይሌ ዘለቀ | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።