በሐምሌ ወር 1968 አድሃሪያን በመባል በደርግ የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ከ/ቀበሌ | መግለጫ |
1 | ዶ/ር አበበ አስናቀ | ||
2 | ጅኒየር ቴክኒሻን አየለ አቦዝን | ||
3 | ሃጂ አደም መሐመድ | ||
4 | አቶ አሰፋ ካሳ | ||
5 | አቶ በትረማርያም አስናቀ | ||
6 | መ/አለቃ በእውነቱ ካሳ | ||
7 | አቶ ብርሃኑ አድማሱ | ||
8 | አቶ ባዘዘው ነጋሽ | ||
9 | አቶ ደምሴ ከበደ | ||
10 | ብ/ጄ ጌታቸው ናደው | የደርግ አባል | |
11 | አቶ ግዛው ዋለልኝ | ||
12 | አቶ ገዳ ገቢ | ||
13 | ሼህ ጀማል አብዱረሃም | ||
14 | አቶ መርሴ ይሁን | ||
15 | አቶ መኑር ከሊል ሀሰን | ||
16 | አቶ መሐመድ ሰይድ | ||
17 | ሻለቃ ሲሳይ ሀብቴ | የደርግ አባል | |
18 | መ/አለቃ ስለሺ በየነ | ||
19 | አቶ ሽታው አበበ | ||
20 | አቶ ተስፋዬ ኪሮስ ወ/ሥላሴ | ||
21 | አቶ ዘውዱ ተፈራ | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።