ጥር 26 ቀን 1969 ዓ.ም. በመንግሥቱ ኃ/ማርያም መፈንቅለ መንግሥት የተገደሉ የደርግ አባላት
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | ብ/ጄ ተፈሪ ባንቲ | የደርጉ ሊቀ መንበር | |
2 | ሌ/ኮ አሥራት ደስታ | ||
3 | ሌ/ኮ ሕሩይ ኃ/ሥላሴ | ||
4 | ሽምበል ሞገስ ወ/ሚካኤል | ||
5 | ሽምበል ተፈራ ደነቀ | ||
6 | ሻምበል ዓለማየሁ ኃይሌ | ||
7 | 10/አለቃ ኃይሉ በላይ | ||
8 | ሻምበል ዮሐንስ | ተታኩሶ የተሰዋ | |
9 | ኮሌኔል ዳንኤል | በሻምበል ዮሐንስ የተገደለ | |
10 | ሠናይ ልኬ | በሻምበል ዮሐንስ የተገደለ የወዝ ሊግ መሥራች | |
ሌ/ኮሎኔል አሥራት ደስታ፦
ጥር 26 ቀን 1969 ዓ.ም. በኮሎኔል መንግሥቱ ኃ/ማርያምና ተባባሪዎቹ የተገደሉት
ሌ/ኮሎኔል አሥራት ደስታ ማን ናቸው?
መረጃውን ለላኩልን የያ ትውልድ ተቋም ደጋፊ ልጃቸው አቶ ዮናስ አሥራትን እጅጉን እናመሰግናለን