በ1971 ዓ.ም. በራስ አሥራተ ካሣ ግቢ በደርግ ገመድ ታንቀው የተገደሉ የመኢሶን አባላት
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ኃላፊነት | መግለጫ |
1 | አቶ ኃይሌ ፊዳ | መኢሶን አመራር | |
2 | አቶ ደስታ ታደሰ | መኢሶን | |
3 | አቶ ሄሉ ገርባባ | መኢሶን | |
4 | ዶ/ር ንግሥት አዳነ | መኢሶን አመራር | |
5 | ወ/ሪት ቆንጂት ከበደ | መኢሶን | |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።