YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

 
ግንቦት 08 ቀን 1981 መፈንቅለ መንግሥት አስታኮ በመንግስቱ ኃ/ማርያም የተገደሉ
ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበራቸው ሥልጣን መግለጫ
1 ብ/ጄ ደሳለኝ አበበ የጦር ኃይሎች አካዳሚ ዋና አዛዥ አ.አ.
2 ብ/ጄ እንግዳ ወ/አምላክ የ606ኛ ኮር ዋና አዛዥ አ.አ.
3 ብ/ጄ እርቅይሁን ባይሣ የ607ኛ ኮር ዋና አዛዥ አ.አ.
4 ብ/ጄ ገናናው መንግሥቱ የ6ኛው አየር ምድብ ዋና አዛዥ አ.አ.
5 ብ/ጄ ነጋሽ ወልደየስ የ608ኛ ኮር ዋና አዛዥ አ.አ.
6 ብ/ጄ ሰለሞን በጋሻው የአየር ኃይል ም/አዛዥ አ.አ.
7 ብ/ጄ ተስፋ ደስታ የአየር ኃይል ዘመቻ መኮንን አ.አ.
8 ብ/ጄ ተስፋዬ ትርፌ በመከላከያ ሚ/ር ዘመቻ መኮንን አ.አ.
9 ሜ/ጄ አበራ አበበ የአየር መከላከያ ሚ/ር ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ አ.አ.
10 ሜ/ጄ ዓለማየሁ ደስታ የምድር ጦር ም/አዛዥ አ.አ.
11 ሜ/ጄ አምሃ ደስታ የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ አ.አ. (እራሳቸውን የገደሉ)
12 ሜ/ጄ ፋንታ በላይ የእንዱስትሪ ሚኒስቴር አ.አ. (በእሥር እያሉ በጠባቂያቸው የተገደሉ)
13 ሜ/ጄ ኃይሉ ገ/ሚካኤል የምድር ጦር ዋና አዛዥ አ.አ.
14 ሜ/ጄ መርዕድ ንጉሴ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም አ.አ. (እራሳቸውን የገደሉ)
15 ሜ/ጄ ወርቁ ዘውዴ የፖሊስ ሠራዊት ጠቅላይ አዛዥ አ.አ.
16 ሜ/ጄ ዘውዴ ገ/የስ የ603ኛ ኮር ዋና አዛዥ አ.አ.
17 ሜ/ጄ ቁምላቸው ደጀኔ የ2ኛው አብዮታዊ ሠራዊት (የሁአሠ) ም/አዛዥ ወደ ውጭ ተሰደው በሕመም ያረፉ
18 ሜ/ጄ ኃ/ጊዮርጊስ ሀ/ማርያም የአየር መከላከያ ሚንስትር አ.አ.(በሜ/ጄ አበራ አበበ የተገደሉ)
19 ብ/ጄ አፈወርቅ ወ/ሚካኤል የኤርትራ ክ/ሀገር አስቸኳይ ጊዜ አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ አሥመራ
20 ብ/ጄ ከበደ መሃሪ የሁአሠ ድርጅት መምሪያ ኃላፊ አሥመራ
21 ብ/ጄ ከበደ ወ/ፃዲቅ የሁአሠ ወታደራዊ መረጃ መምሪያ ኃላፊ አሥመራ
22 ብ/ጄ ከተማ አይተንፍሱ የ606ኛ ኮር ም/አዛዥ አሥመራ
23 ብ/ጄ ንጉሴ ዘርጋው የአሥመራ አየር ኃይል ዋና አዛዥ አሥመራ
24 ብ/ጄ ሰለሞን ደሳለኝ የ102ኛ አየር ወለድ ክ/ጦር ዋና አዛዥ አሥመራ
25 ብ/ጄ ታደሰ ተሰማ የሁአሠ ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ አሥመራ
26 ብ/ጄ ታዬ ባላኬር የኤርትራ ክ/ሀገር አብዮታዊ ፖሊስ ዋና አዛዥ አሥመራ
27 ብ/ጄ ተገኔ በቀለ የኤርትራ ክ/ሀገር አስቸኳይ ጊዜ አስተዳደር ዘመቻ መኮንን አሥመራ
28 ብ/ጄ ወርቁ ቸርነት የሁአሠ ፖሊቲካ መምሪያ ኃላፊ አሥመራ
29 ሜ/ጄ ደምሴ ቡልቶ የሁአሠ ዋና አዛዥ አሥመራ
30 ኮሎኔል ዶ/ር ጌታቸው አወቀ የሁአሠ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር አሥመራ
31 ኮሎኔል ፈቃደ እንግዳ የሁአሠ ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ አሥመራ
32 ኮሎኔል መስፍን አሰፋ የ2ኛው ሜካናይዝድ ክ/ጦር ዋና አዛዥ አሥመራ
33 ሌ/ኮ ዮሐንስ ገ/ማርያም የመከላከያ ቀዳሚ መምሪያ ወታደራዊ መረጃ ኃላፊ አሥመራ
34 ሌ/ኮ ዘርዓይ ዕቁበአብ የሁአሠ ቀዳሚ ፖሊቲካ መምሪያ ኃላፊ አሥመራ
35 ሌ/ኮ ታደሰ ወ/ጊዮርጊስ የሁአሠ ወታደራዊ መረጃ መምሪያ ረዳት ኃላፊ አሥመራ
36 ሌ/ኮ አርጋው ባንተይለኩ የ2ኛ ታንከኛ ብርጌድ አዛዥ አሥመራ
37 ሻምበል ደረጀ አዴቴ የኤርትራ ክ/ሀገር አብዮታዊ ፖሊስ ፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ አሥመራ
38 መ/አለቃ ተሾመ ማሞ የሁአሠ ድርጅት መምሪያ ኃላፊ ልዩ ረዳት አሥመራ
39 ሻለቃ ባሻ ክፈተው የሁአሠ ዋና አዛዥ (የጄ/ ደምሴ ቡልቶ) ሾፌር አሥመራ
40 ሻለቃ ካሳ ፈረደ የሁአሠ መሐንዲስ መምሪያ ኃላፊ አሥመራ
41 ሻለቃ ሚካኤል ማሬቦ የ2ኛ ታንከኛ ብርጌድ ፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ አሥመራ
42 ሻምበል ጌታሁን ግርማ የሁአሠ ዋና አዛዥ ልዩ ረዳት አሥመራ
 
 

ማስታወሻ

የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ

ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦

  • ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
  • የስም ስህተት ካለ
  • ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
  • የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
  • ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
  • የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
  • በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ

በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት

የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና

ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302

 

BGeneral_Desalegn_Abebe_Log
BGenera_-Engeda_WAmlak_Logo
BGeneral_Erkyihun_Bayisa_Lo
BGeneral_Genanawe_Mengestu_
BGeneral_Negash_Woldeyes_Lo
BGeneral_Solomon_Begashawe_
BGeneral_Tesfa_Desta_Logo
BGeneral_Tesfayie_Terfie_Lo
MGeneral_Abera_Abebe_Logo
MGeneral_Alemayehu_Desta_Lo
MGeneral_Ameha_Desta_Logo
MGeneral_Fanta_Belaye_Logo
MGeneral_Fanta_Belaye1_Logo
MGeneral_Hailu_GMikahel_Log
MGeneral_Mered_Nigusse_Logo
MGeneral_Worku_Zewde_Logo
MGeneral_Zewde_Gebreyes_Log
MGeneral_Kumelachew_Dejene_
MGeneral_HaileGiyorgis_HMar
YaTewlidLogoFinalCircle
BGeneral_Afework_WMikahel_L
BGeneral_Kebede_Mehari_Logo
BGeneral_Kebede_WTsadik_Log
BGeneral_Ketema_Aitenfesu_L
BGeneral_Negusse_Zergaw_Log
BGeneral_Solomon_Desalegn_L
BGeneral_Tadele_Tesema_Logo
BGeneral_Taye_Balakir_Logo
BGeneral_Tegene_Bekele_Logo
BGeneral_Worku_Chernet_Logo
MGeneral_Demsse_Bulto_Logo
Col_Dr_Getachew_Aweke_Logo
Col_Fekade_Engeda_Logo
Col_Mesfin_Asefa_Logo
LCol_Yohanes_GMariyam_Logo
LCol_Zerai_Ekubeab_Logo
Shaleka_Kassa_Ferede_Logo
Shaleka_Mikahel_Marebo_Logo
Shambel_Getahun_Germa_Logo
Others_Logo
YaTewlidLogoFinalCircle
previous arrow
next arrow
BGeneral_Teferi_Bante_Logo
Col_Asrat_Desta_Logo
YaTewlidLogoFinalCircle
previous arrow
next arrow