ግንቦት 30 ቀን 1967 ዓ.ም. በደርግ የተገደሉ የዓፄ ኃይለሥላሴ ባለስልጥናት
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበራቸው ኃላፊነት | መግለጫ |
1 | አቶ እድሪስ ኪያር አብዱልቃዲር | ||
2 | ወ/ር ጌታቸው ፋንታ | ||
3 | አቶ ክፍሌ ሞገስ | ||
4 | አቶ ወርቁ ሥዩም | ||
5 | አት ዘሩ ኃይሌ | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበራቸው ኃላፊነት | መግለጫ |
1 | አቶ እድሪስ ኪያር አብዱልቃዲር | ||
2 | ወ/ር ጌታቸው ፋንታ | ||
3 | አቶ ክፍሌ ሞገስ | ||
4 | አቶ ወርቁ ሥዩም | ||
5 | አት ዘሩ ኃይሌ | ||