ሐምሌ 26 ቀን 1967 ዓ.ም. በደርግ የተገደሉ የዓፄ ኃይለሥላሴ ባለሥልጣናት
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበራቸው ኃላፊነት | መግለጫ |
1 | አቶ አባቡ አምባው | ||
2 | ወ/ር አብዶ አህመድ | ||
3 | ወ/ር አብደላ አሊ | ||
4 | ነጭ ለባሽ መቶ አለቃ ዓለማየሁ ንጋቱ | ||
5 | ወ/ር ገበየሁ ሁሴን | ||
6 | ግራዝማች ካሣዬ በቀለ | ||
7 | ሻምበል ባሻ ለገሠ ወዩሣ | ||
8 | አቶ መኩሪያ ዘለቀ | ||
9 | መካሻ ኃ/ማርያም | ||
10 | ወ/ር ሙሉጌታ አፈወርቅ | ||
11 | አቶ ረጋሳ ዲሣሣ | ||
12 | አቶ ሰሎሞን ዋዳ | ||
13 | ወ/ር ሰቆ ሰመረ ለጠና | ||
14 | ም/10አለቃ ተረፈ ገ/ማርያም | ||
15 | ወ/ር ተስፋዬው ኃይሌ | ||
16 | ወ/ር ተስፋዬ ወ/ተክሌ | ||
17 | ወ/ር ተስፋዬ ታደሰ | ||
18 | አቶ ታደሰ ገብረየስ | ||
19 | ደጃዝማች ይልማ በሺ | ||
20 | አቶ ዘውዱ ኃ/ማርያም | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።