በ1971 ዓ.ም. በራስ አሥራተ ካሣ ግቢ በደርግ ገመድ ታንቀው የተገደሉ የዓፄ ኃይለሥላሴ ባለስልጣናት
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ኃላፊነት | መግለጫ |
1 | አቡነ ቴዎፍሎስ ወ/ማርውያም | የኦርቶዶክስ ፓትሪያርክ | |
2 | ቄስ ጉዲና ቱምሳ | መሠረተ ክርስቶስ | |
3 | ክቡር ፀሐፌ ትዕዛዝ ተፈራወርቅ ኪዳነወልድ | ||
4 | ደጃዝማች ካሣ ወ/ማርያም | ||
5 | ደጃዝማች ሀረጎች ዐባይ | ||
6 | አቶ አሰፋ ድፋዬ | ||
7 | አቶ አበበ ከበደ | ||
8 | አቶ ዮሐንስ ኪዳነማርያም | ||
9 | ፊታውራሪ ክፍሌ እንቁሥላሴ | ||
10 | ብ/ጄ ሣሙዬል በየነ | ||
11 | አቶ ሰይፉ ማህተመሥላሴ |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።