ኅዳር 14 ቀን 1967 ዓ.ም. በደርግ የተገደሉ የዓፄ ኃይለሥላሴ ባለስልጣናት
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበራቸው ኃላፊነት | መግለጫ |
1 | ፀሐፊ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ | ጠቅላይ ሚንስትር | |
2 | ሌ/ጀነራል ከበደ ገብሬ | ||
3 | ሌ/ጀነራል ድረሰ ዱባለ | ||
4 | ሌ/ጀነራል ኃይሌ ባይከዳኝ | ||
5 | ሌ/ጀነራል አበበ ገመዳ | ||
6 | ሌ/ጀነራል አሰፋ አየነ | ||
7 | ሌ/ጀነራል ይልማ ሽበሺ | ||
8 | ዶር ተስፋዬ ገ/እግዚሃብሔር | ||
9 | ደጃዝማች ሣህሉ ድፋዬ | ||
10 | ደጃዝማች ሰሎሞን አብርሃ | ||
11 | አቶ አካለወርቅ ሀብተወልድ | ||
12 | አቶ ሙላቱ ደበበ | ||
13 | ልዑል አሥራተ ካሣ | ||
14 | ደጃዝማች ለገሠ ብዙ | ||
15 | ደጃዝማች ወርቅነህ ወ/አማኑዬል | ||
16 | ሜ/ጀነራል ሥዩም ገ/ጊዮርጊስ | ||
17 | ሌ/ጀነራል በለጠ አበበ | ||
18 | ሌ/ጀነራል ታምራት ይገዙ | ||
19 | ደጃዝማች ክፍሌ እርገቱ | ||
20 | አቶ ነብየ ልዑል ክፍሌ | ||
21 | ቀኛዝማች ይልማ አቦየ | ||
22 | አቶ ተገኝ የተሻወርቅ | ||
23 | ልጅ ኃይሉ ደስታ | ||
24 | ጀነራል ወንድሙ አበበ | ||
25 | ኮሎኔል ሰሎሞን ከድር | ||
26 | አፈንጉሥ አበጀ ደባልቅ | ||
27 | ሌ/ጀነራል ኢሳያስ ገ/ሥላሴ | ||
28 | ብ/ጀነራል ግርማ ዮሐንስ | ||
29 | ደጃዝማች ወርቁ እንቁሥላሴ | ||
30 | ደጃዝማች አእምሮሥላሴ አበበ | ||
31 | ብ/ጀነራል ሙሉጌታ ወ/ዮሐንስ | ||
32 | ሜ/ጀነራል ጋሻው ከበደ | ||
33 | ራስ መስፍን ስለሺ | ||
34 | ሌ/ጀነራል አብይ አበበ | ||
35 | ሌ/ጀነራል ደበበ ኃ/ማሪያም | ||
36 | ኮሎኔል ጣሰው ሞጆ | ||
37 | አቶ ኃይሉ ተክሉ | ||
38 | ልጅ እንዳልካቸው መኮንን | ||
39 | አቶ አበበ ረታ | ||
40 | ፊታውራሪ ደምሴ አላምረው | ||
41 | ሌ/ጀነራል አሰፋ ደምሴ | ||
42 | ደጃዝማች ከበደ አሊ ወሌ | ||
43 | አቶ ሰሎሞን ገ/ማሪያም | ||
44 | ብላታ አድማሱ ረታ | ||
45 | ሻምበል ሞላ ዋከኔ | ||
46 | ሜ/ጀነራል ታፈሰ ለማ | ||
47 | ፊታውራሪ አምዴ አበራ | ||
48 | ሪር አድሚራል እስክንድር ደስታ | ||
49 | ኮሎኔል ያለውምዘውድ ተሰማ | ||
50 | ኮሎኔል ይገዙ ይመኑ | ||
51 | ሻለቃ ብርሃኑ ሜጤ | ||
52 | ፊታውራሪ ታደሰ እንቁሥላሴ | ||
53 | ሻምበል ደምሴ ሽፈራው | ||
54 | ሻምበል በላይ ፀጋዬ | ||
55 | ሻምበል ተስፋዬ ተክሌ | ||
56 | ጁኒዬር ኤክማን ዮሐንስ ፍታዊ | ||
57 | ሻምበል ወ/ዮሐንስ ዘርጋው | ||
58 | ተ/ወ በቀለ ወ/ጊዮርጊስ | ||
59 | ም/10አለቃ ተክሌ ኃይሌ | ||
60 | ብ/ጀነራል አማን አንዶም | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።