የኢሕአፓ/ኢሕአሠ አባላት በህመምና በተለያየ ምክንያት በሕይወት የሌሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ያረፉበት ቀን | መግለጫ |
አቶ ሰማኸኝ አየለ | ግንቦት 19 ቀን 2015 ዓ.ም. | ||
ወ/ሮ ታደለች ኪዳነማሪያም | ሚያዝያ 25 ቀን 2015 ዓ.ም. | ||
አቶ ጰጥሮስ በባንጋ ነጋታ (ጓድ ታምራት) | ሚያዝያ 21 ቀን 2015 ዓ.ም. | ||
ወ/ሮ በላይነሽ ይመር | ጥር 13 ቀን 2014 ዓ.ም. | ||
አቶ አሰፋ ደርሶ | መስከረም 5 ቀን 2014 ዓ.ም. | ||
አቶ ሰለሞን ወርቅነህ | መስከረም 30 ቀን 2014 ዓ.ም. | ||
ወ/ሮ አበበች በቀለ (ለምለም) | ሐምሌ 13 ቀን 2013 ዓ.ም. | የኢሕአፓ አመራር | |
አቶ አያሌው ይማም | ሐምሌ 10 ቀን 2013 ዓ.ም. | ||
ኮሎኔል እምሩ ወንዴ | ሰኔ 20 ቀን 2013 ዓ.ም. | ||
ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ | ሰኔ 3 ቀን 2013 ዓ.ም. | ||
አቶ ኃይሉ ወንዴ (ዋሴ) | ጥር 19 ቀን 2013 ዓ.ም. | ||
አቶ ይብቃው ወልደጻዲቅ | መስከረም 25 ቀን 2013 ዓ.ም. | ||
አቶ ተገኜ ሞገስ | መጋቢት 13 ቀን 2012 ዓ.ም. | የኢሕአፓ አመራር | |
አቶ መኮንን ደጀኔ (መኩሪያ) | መጋቢት 12 ቀን 2012 ዓ.ም. | ||
አቶ | መጋቢት 10 ቀን 2012 ዓ.ም. | ||
አቶ አክሊሉ ከበደ | የካቲት 05 ቀን 2012 ዓ.ም. | ||
አቶ ሥዩም ወልደ ዮሐንስ (አባ አያሌው) | ጥር 5 ቀን 2010 ዓ.ም. | ||
ዶር ገብሩ መርሻ | የካቲት 2009 ዓ.ም | ||
አቶ ዘላለም ብርሃኑ (ድሉ) | መጋቢት 2008 ዓ.ም | ||
አቶ ከድር ዋበላ | መጋቢት 04ቀን 2008 ዓ.ም. | ||
አቶ ሙሉጌታ መንገሻ | ሚያዝያ 29 ቀን 2015 | ||
አቶ አስማማው ኃይሉ (አያሻረው) | ጥቅምት 04 ቀን 2008 ዓ.ም | ||
አቶ ታየ ጉልላት (ጳውሎስ) | መስከረም 22 ቀን 2007 ዓ.ም. | ||
አቶ መኳንንት ገዙ | ግንቦት 22 ቀን 2005 ዓ.ም. | ||
አቶ ዮሐንስ ገ/ሕይወት | መጋቢት 21 ቀን 2005 ዓ.ም | ||
አቶ አሥራት ፋንታዬ ገ/መድህን | መጋቢት 01 ቀን 2005 ዓ.ም | ||
ዶር ዮናስ አድማሱ | የካቲት 01 ቀን 2005 ዓ.ም. | ||
አቶ ገ/ጻድቅ ሃደራ | ታህሳስ 28 ቀን 2005 ዓ.ም. | ||
አቶ ኃይሌ መኩሪያ | ኅዳር 25 ቀን 2005 ዓ.ም.. | ||
አቶ ዮሐንስ ጥሩነህ (ሲይቴ) | ነሐሴ 10 ቀን 2004 ዓ.ም. | ||
አቶ እንዳልካቸው ይርጉ (ቺኪ) | ግንቦት 06 ቀን 2004 ዓ.ም. | ||
አቶ ተስፋዬ ጀምበሬ | ሚያዝያ 07 ቀን 2004 ዓ.ም. | ||
አቶ ሙሉጌታ በትረ (ሌንጮ) | ኅዳር 18 ቀን 2004 ዓ.ም. | ||
አቶ ሙሉጌታ ገብሬ | ጥቅምት 12 ቀን 2004 ዓ.ም. | ||
አቶ ጌታቸው የሮም (ሻለቃ) | ሐምሌ 16 ቀን 2002 ዓ.ም | ||
አቶ ምትኩ ደንቡ | .ሐምሌ 14 ቀን 2002 ዓ.ም | ||
አቶ በርሄ ተ/ጊዮርጊስ | የካቲት 05 ቀን 1998 ዓ.ም. | ||
አቶ ሳሙኤል ዓለማየሁ | ታህሳስ 20 ቀን 1998 ዓ.ም. | የኢሕአፓ አመራር | |
አቶ ዘርዑ ክሕሸን | ታህሳስ 12 ቀን 1994 ዓ.ም. | የኢሕአፓ አመራርና መሥራች | |
ኮ/ሌ አለማየሁ አስፋው | ኅዳር 28 ቀን 1993 ዓ.ም | ||
ደበበ ሰይፉ | ሚያዝያ 16 ቀን 1992 ዓ.ም. |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።