አርሲ፡ ጢቾ፦ ሮቢ በ1970 ዓ.ም. በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ጊዜ | መግለጫ |
1 | አስካለ ቀፀላ | ||
2 | በላቸው ዓለማየሁ | ||
3 | ቦጋለ ፍሬው | ||
4 | ፋንታዬ በቀለ | 1972 | |
5 | ግርማ ስመኝ | ||
6 | ከድር ሁሴን | ||
7 | ፀጋዬ ዓለማየሁ | እራሱን የገደለ | |
8 | ወርቁ አረጋው | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።