ሐረር ጅጅጋ፦ መልካጀብዱ በ1969/70 በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አብዩ በላቸው | ||
2 | አክሊሉ ካሣ | ||
3 | አብዱልሀሚድ አብዱሽ | ||
4 | ብርሃኑ ዓለሙ | ||
5 | ጋኪ ሐሰን በሽርና ወንድሙ | ||
6 | ግዛቸው መስፍን | ||
7 | ሉሉ አማረ (ሆመር) | ||
8 | መርድ ሽፈራው | ||
9 | ሚሊዮን ሰይፉ | ||
10 | ነቢላ አብድሾ | ||
11 | ሰሎሞን ሰይፉ | ||
12 | ዘውዱ ከበደ | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።