YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

 

ሐረር ጅጅጋ፦ መጋላ በ1969/70 በደርግና ተባባሪዎቹቀይ ሽብር የተገደሉ

 

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የተገደሉበት ቀን መግለጫ
1 አሰግድ ገዛኽኝ (አባዮሐንስ)
2 ዓለምሰገድ (ቦዜ) 1969
3 በለጠ ሙሉጌታ (ሸጊቱ) 1969
4 ደርቤ 1970
5 እንቢበል መርሻ     
6 ኤርሚያስ 1970
7 ፍሬዘውድ በቀለ     
8 ጀርመን ግርማ 1969
9 ሰአደ ሂብራሒም 1970
10 የሺጥላ ካብታሙ 1970 አለመያ እርሻ ኮሌጅ

 

ማስታወሻ

የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ

ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦

  • ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
  • የስም ስህተት ካለ
  • ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
  • የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
  • ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
  • የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
  • በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ

በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት

የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና

ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302