ሐረር ጨርጨርና አዳል፦ ፍልውሃ በ1970 በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | እንግዳ ኃይሉ | ድሬዳዋ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ | |
2 | መስፍን ታደሰ (ዛፉ) | ድሬዳዋ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ | |
3 | ነጋሽ መከተው | ድሬዳዋ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ | |
4 | ንጉሴ ዘነበ | ዓለመያ እርሻ ኮሌጅ ተማሪ | |
5 | ሲሳይ ገ/ስላሴ | ድሬዳዋ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ | |
6 | ወንድወሰን እሸቱ | ድሬዳዋ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ | |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።