ሐረር ሂሳና ጉርጉራ፦ ድሬዳዋ በ1969/70 በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አበራ ዘውዴ | ||
2 | አሰግድ ካሣዬ | ||
3 | አሰፋ ተረፈ | ||
4 | በክሪ አደም | ||
5 | እንዳለ ነስሬ | ||
6 | ጌታቸው ድሬ | ||
7 | ጀርመን ግርማ | ||
8 | ካሳሁን አመንክር | ||
9 | ማዕዛ ግርማ | ||
10 | መኮንን ሙሉጌታ | ||
11 | መርሻ ውብሸት | ||
12 | መስፍን ታደሰ ምትኩ | ||
13 | መስፍን ተሾመ | ||
14 | መስፍን ተሾመ | ||
15 | ሚሊዮን ካሣ | ||
16 | ምሥራቅ ማሞ | ||
17 | ሙሉሸዋ ቤኛ | ||
18 | ነጋሽ ሙሳ | ||
19 | ስለሺ ዘውዴ | ተራ ቁ. 3 እና 19 ወንድማማቾች | |
20 | ሰሎሞን አሰፋ | ||
21 | ተድላ ወርቁ | ||
22 | ተክሌ ፍሬሰንበት | ||
23 | ተንሳይ የሺጥላ | ||
24 | ተሾመ ደምሴ | ||
25 | ቶፊት መሐመድ (አዳም) | ||
26 | ያሲን ሉኸ | ||
27 | የሺጥላ ውብሸት | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።