ሐረር ሐረር ዙሪያ፦ አዲስ ዓለም በ1970 በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | በላይ | ጥጥ ፋብሪካ ላብ አደር | |
2 | እምቢበል ማስረሻ | አአዩ ተማሪ | |
3 | ጌታቸው በቀለ? (አውልያው) | ወ/ሮ ታደሱ ሻይ ቤት ሰራተኛ | |
4 | ግርማ (ከንፈሮ) | ||
5 | ከተማ | ተማሪ | |
6 | ልሳን | ||
7 | መኮንን መላከ | አአዩ ተማሪ | |
8 | ሲሳይ አረሩ | ||
9 | ሸዋረገጥ ተሰማ? | 1969/70 | |
10 | ተስፋዬ ማስረሻ | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።