ሲዳሞ ቦረና፦ ነገሌ/ክብረመንግሥት በ1969/70 በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አሥረስ ካሣ | መምህር | |
2 | በቀለ ኃይሌ | መምህር | |
3 | ብርሃኔ ርዕሶም | መምህር | |
4 | ካሱ መኮንን | መምህር | |
5 | ሙሉጌታ አሰፋ | መምህር | |
6 | ተከስተ ገ/መስቀል | መምህር | |
7 | ታምራት ኃይሌ | መምህር | |
8 | ታፈሰ አምሳሉ | መምህር | |
9 | ፀጋዬ መኮንን | መምህር | |
10 | ወታደር አብዲ ሰንዴሎ | ታህሳስ 01/1970 | |
11 | ወታደር አሰፋ ቢልልኝ | ታህሳስ 01/1970 | |
12 | ወታደር አወል | ታህሳስ 01/1970 | |
13 | አሥር አለቃ ቦጋለ መኮንን | ታህሳስ 01/1970 | |
14 | ወታደር ደምሴ ገ/ሥላሴ | ታህሳስ 01/1970 | |
15 | መቶ አለቃ ጌታቸው ገ/መድህን | ታህሳስ 01/1970 | |
16 | ወታደር ገ/የሱስ ጎላ | ታህሳስ 01/1970 | |
17 | ወታደር ጐሳዬ ሽብሩ | ታህሳስ 01/1970 | |
18 | ወታደር ለማ እንግዳወርቅ | ታህሳስ 01/1970 | ሙሽራ የነበረ |
19 | ወታደር ምንተስኖት ዛፉ | ታህሳስ 01/1970 | |
20 | ወታደር ተስፋዬ ዳመሳ | ታህሳስ 01/1970 | |
21 | ወታደር ተካ መኮንን | ታህሳስ 01/1970 | |
22 | አበበች ካሣ | ሚያዝያ 03/1970 | |
23 | አስጨናቂ እሳቱ | ሚያዝያ 03/1970 | |
24 | አለማየሁ ለማ | ሚያዝያ 03/1970 | |
25 | በሽር ኤደን | ሚያዝያ 03/1970 | |
26 | በሀይሉ ተስፋዬ | ሚያዝያ 03/1970 | |
27 | እሸቱ ተሰማ | ሚያዝያ 03/1970 | |
28 | ግርማ ዱግዳ | ሚያዝያ 03/1970 መምህር | መምህር |
29 | ገዛኸኝ ተገኔ | ሚያዝያ 03/1970 መምህር | መምህር |
30 | ግርምትዓለም ደገፉ (ሸለሞ?) | ሚያዝያ 03/1970 (ነፍሰጡር) | ነፍሰጡር |
31 | ኮርማ ጉግዳ | ሚያዝያ 03/1970 መምህር | መምህር |
32 | ሙሉዓለም ንጋቱ | ሚያዝያ 03/1970 | |
33 | ምንዳዬ ሲሳይ | ሚያዝያ 03/1970 | |
34 | መሰለ አየናቸው | ሚያዝያ 03/1970 | |
35 | ሰለሞን በቀለ | ሚያዝያ 03/1970 | |
36 | ተሰፋዬ ካሰኝ | ሚያዝያ 03/1970 | |
37 | ታምራት ከበደ | ሚያዝያ 03/1970 | |
38 | ተከስተ ገ/መድህን | ሚያዝያ 03/1970 መምህር | መምህር |
39 | ታፈሱ ከበደ | ሚያዝያ 03/1970 መምህር | መምህር |
40 | ፀጋዬ መኮንን | ሚያዝያ 03/1970 | |
41 | ንጉሴ ወንድሙ | ሚያዝያ 03/1970 | |
42 | ዋሪዮ አዲ | ሚያዝያ 03/1970 መምህር | መምህር |
43 | ዮናስ ማሞ | ሚያዝያ 03/1970 | |
44 | ዘሪሁን አስፋው | ሚያዝያ 03/1970 | |
45 | አልማዝ ዓለማየሁ | ነሐሴ 11/1970 | |
46 | አንተነህ እርስቱ | ነሐሴ 12/1970 | |
47 | አድማሱ አንዳርጌ | ነሐሴ 12/1970 | |
48 | ወ/ት አልማዝ ጣፋ | ነሐሴ 12/1970 | |
49 | አለማየሁ አጀብ | ነሐሴ 19/1969 ወንዶ ገነት | ወንዶ ገነት |
50 | በሪሁን ገ/ሕይወት | ነሐሴ 19/1969 ወንዶገነት(መምህር) | ወንዶ ገነት መምህር |
51 | እሱባለው ሳህሉ | ነሐሴ 12/1970 | |
52 | ወ/ት ገነት ከፈለው | ነሐሴ 11/1970 | |
53 | ሀገሬ ከበደ | ነሐሴ 12/1970 | |
54 | ሁሴን ገጋሸ | ነሐሴ 11/1970 | |
55 | ክንፉ እሳቱ | ነሐሴ 12/1970 | |
56 | መለሰ ጥላሁን | ነሐሴ 11/1970 | |
57 | መስፍን መሃመድ | ነሐሴ 11/1970 | |
58 | ኑሩ ሀሰን | ነሐሴ 11/1970 | |
59 | ሰሎሞን ኃይሌ | ነሐሴ 12/1970 | |
60 | ተካልኝ ሆቲቲ | ነሐሴ 12/1970 | በተመሳሳይ ስያሜ 2 ናቸው |
61 | ዋቁማ አባቡልጉ | ነሐሴ 11/1970 | |
62 | ዘነበ ባህሩ | ነሐሴ 11/1970 | |
63 | አጢዎስ ተ/ማርያም | ነሐሴ 11/1970 | |
64 | አደን አብዲ | ነሐሴ 12/1970 | |
65 | ተስፋዬ ገዛኸኝ | ነሐሴ 11/1970 | |
66 | ፍቃዱ ሙላት | 1969 | ወይማ ወንዝ |
67 | ጌታቸው ኩምሳ | 1969 | በዳዲ አየር ሜዳ የተረሸነ |
68 | መቶ አለቃ አለማየሁ ደምሴ | 1969 | በድብደባ ተልቶ የሞተ |
69 | ወታደር አሰፋ ቢልልኝ | 1970 | ይርጋለም ሆስፒታል |
70 | አለማየሁ ታደሰ | 1978 መስከረም 25 | ከርቸሌ የተገደለ |
71 | ወታደር በላችው ከበደ | ||
72 | በላይ ተስፋዪ | ||
73 | ዳንኤል ፈጠነ | ||
74 | ዳንኤል ታፈሰ | ||
75 | ወ/ት እቴቴ በላይ ሀዋዝ | ||
76 | ሁሴን ዩሱፍ | ||
77 | ሁመር ዩሱፍ | ||
78 | ኢብራሂም አሊ | ||
79 | ሻምበል መኩሪያ ቢራቱ | ||
80 | ወ/ት ምርአት አሰግድ | ||
81 | መርዓት ማሞ | የሁሴን ውንድም አ አ የተሰዋ | |
82 | መክብብ ዘመድኩን | ||
83 | ምህረተአብ አሰገዶም | ||
84 | ስዩም ወ/መስቀል | ||
85 | ሱልጣን ሀጂ ከድር | ||
86 | ተስፋዬ ካሰኝ | ||
87 | ተስፋዬ ገዛኸኝ | ||
88 | አሥር አለቃ ፀጋዬ መኮንን | ||
89 | ዋሲሁን ኃ/ሚካኤል | ||
90 | ኮሎኔል ይርጋሸዋ ገለታ | ||
91 | ዘሪሁን ውበቱ | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።