ሲዳሞ ወላይታ በ1969/70 በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አስቻለው ጌታነህ | መምህር | |
2 | ዓለማየሁ ለማ | ||
3 | አህመድ ሰይድ | ||
4 | ዓለማየሁ እስጢፋኖስ | ||
5 | ዓባይነህ ስሜ | ||
6 | እንደሻው ቀናዓ | መምህር | |
7 | ፈድሉ አብዲ | ||
8 | ግርማ ሲማ | ||
9 | ሕዝቅኤል ገንሳ | ||
10 | ዑመር መሐመድ | ||
11 | ከድር በሽር | ||
12 | ዶር ካሣ ወ/ኪዳን | ቦኦሞ ወንዝ የተጣለ የኢሕአሠ አባል የሕክምና ኃላፊ | |
13 | ሎንዶን ካንኮ | ቦኦሞ ወንዝ የተጣለ | |
14 | ምሥራቅ አስፋው | የዋዱ ሠራተኛ፡ ኢሕአሠ ኮማንደር በኦሞ ወንዝ ውስጥ የተጣለ | |
15 | ሙላቱ ለማ | ||
16 | መሰለ ሙሉነህ | ||
17 | መንግስቱ | ከአሲምባ የመጣ፡ በኦሞ ወንዝ የተጣለ | |
18 | ወ/ት ንጋቷ ቱሉ | መምህርት | |
19 | ናሣ አኔቦ | በኦሞ ወንዝ የተጣለ | |
20 | ጵጥሮስ ፈረደ | ||
21 | ሻንቆ ታደሰ | ||
22 | ታደሰ ታንግ | የዋዱ ሠራተኛ | |
23 | ተስፋዬ አግደ | ||
24 | ትዕግሥቱ ቴማም | በኦሞ ወንዝ የተጣለ | |
25 | ፀጋዬ | በኦሞ ወንዝ የተጣለ | |
26 | ይልማ አስፋው | የዋዱ ሠራተኛ | |
27 | ዘነበ ገ/ዮሐንስ | መምህር | |
28 | ዘውዱ ከበደ | ||
የሕክምና ኃላፊ፡ በኦሞ ወንዝ የተጣለ) |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።