YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

ከፍተኛ 18 (በ1969/70 በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ)

 

ተራ ቁ. ስም ከነአባት ቀበሌ የቤት ቁጥር የተገደሉበት ቀን መግለጫ
1 አበባየሁ ክብረት 15
2 ጌታቸው 15
3 ክብረት 15
4 አህፈሮም ሀ/ሥላሴ 35 ሜይ ዴይ የተገደለ
5 አባይነህ ሁነኛው 36 1970 1ኛ ዓመት አአዩ ተማሪ
6 ብርሃኑ ተ/ማርያም 36 1970 ማሪታይም ሠራተኛ፣ 6 እና 14 ወንድማማቾች
7 ዳኜ በቀለ 36 ሜይ ዴይ 1969 
8 ደጀኔ ዳዲ 36 1970
9 ፍሬሕይወት ታፈሰ 36 ሜይ ዴይ 1969 
10 ኃይሉ ሆሲስ 36 በአባቱ የኖርዌ ተወላጅ፤ ከኤምባሲ ወስደው የገደሉት
11 መስፍን እጅጉ 36 1970
12 መስፍን ተገኔ 36 1970
13 መስፍን ታምራት 36 1968
14 ሰለሞን ተረፈ 36 ሜይ ዴይ 1969 
15 ጥላሁን ተ/ማርያም 36 ሜይ ዴይ 1969  6 እና 15 ወንድማማቾች
16 ወንድወሰን ጌታቸው 36 ሜይ ዴይ 1969 
17 ወይንቱ ሞገስ 36 ሜይ ዴይ 1969 
18 ዮናስ በቀለ 36 ሜይ ዴይ 1969 
19 ዘውዱ ፋንታ 36 ሜይ ዴይ 1969 
20 ጥበበ 41 እራሱን የሰዋ የኢሕአወሊ መከላከያ ኃይል
21 ሰለሞን ሀብታሙ
22 ሀብቴ
23 በላይ አዳፍሪ ሜዳ የተሰዋ
24 ኩሹሉ ሐረሩ ከጭቁን ወታደር
25 መኮንን (መኮንን መርደረር) የሐረር ልጅ

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302

 

YaTewlidLogoFinalCircle.jpeg
H18K36_Berhanu_Tekelemariam
H18K36_Weintu_Moges_Logo
H18K36_Mesfin_Ejegu_Logo
H18K36_Ferehiwot_Tafese_Log
H18K36_Tilahun-TMariam_Logo
H18K36_Hailu_Ossis_Logo
previous arrow
next arrow