ሚያዝያ 1969 ሜይ ዴይ ሰልፍን አስታኮ በደርግ የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ከ/ቀበሌ | መግለጫ |
1 | አንጉሶም ካህሳይ | ||
2 | አብዩ ለገሰ | ||
3 | ዓለማየሁ ዘለቀ | ||
4 | አበራ አስራት | ||
5 | አበበ መኮንን | ||
6 | አበበ ደምሴ | ||
7 | አስቴር ደገፋ | ||
8 | አለምነሽ ማሞ | ||
9 | አርአያ ከበደ | ||
10 | አሰፋ ሩጋ | ||
11 | በላቸው ታደለ | ||
12 | ዳንኤል በቀለ | ||
13 | ደጀኔ በቀለ | ||
14 | ደረጀ ማስረሻ | ||
15 | እታፈራሁ ወ/ማሪያም | ||
16 | እመቤት መሐመድ | ||
17 | ፋንቱ ሹምዬ | ||
18 | ፍሰሐ ሸዋንግዛው | ||
19 | ግርማይ አማኑኤል | ||
20 | ጌታቸው ደምሴ | ||
21 | ገነት ጥላሁን | ||
22 | ገላዬ ፈይሳ | ||
23 | ጌታቸው በቀለ (መምህር) | ||
24 | ግርማ ተፈራ | ||
25 | ከተማ ወርቀ | ||
26 | መንግስቱ ኃይሌ | ||
27 | ሞገስ አመኑ | ||
28 | መስፍን ዓለማየሁ | ||
29 | ማሜ መንበረ | ||
30 | ሙጂብ ሰሩር | ||
31 | ሙሉጌታ ኤጀርሳ | ||
32 | መክብብ ፀጋዬ | ||
33 | ማህደር መኮንን | ||
34 | ሙላቱ መንግስቱ | ||
35 | ሙሉነህ ግዛው | ||
36 | መላኩ ተፈራ | ||
37 | መሐመድ አስፋው | ||
38 | ሰብስቤ ጥሩነህ | ||
39 | ሰሎሞን ተፈሪ | ||
40 | ሺመልስ የሺጥላ | ||
41 | ወ/ሪት ትዕግሥት መኮንን | ||
42 | ታደሰ ግርግር | ||
43 | ታምራት ባልከው | ||
44 | ታምራት አዘነ | ||
45 | ጥላሁን ተ/ማሪያም | ||
46 | ተሰማ ኢላላ | ||
47 | ፀጋዬ መኮንን | ||
48 | ወርቅነህ ታፈሰ | ||
49 | ወይኒት ሞገስ | ||
50 | ወንድወሰን ጌታሁን | ||
51 | ዮናስ ገብርኤል | ||
52 | ዮሴፍ አስፋው | ||
53 | የወርቅውሃ ታደሰ | ||
54 | ዘላለም በቀለ | ||
55 | ዘውዴ ፋንታ |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።