ሸዋ ሰላሌ፦ ፍቼ በ1969/70 በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የተገደሉበት ቀን | መግለጫ |
1 | አንዳርጋቸው | ኤፒድ ሠራተኛ | |
2 | አስፋው | ኤፒድ ሠራተኛ | |
3 | አመሀ መንግሥቱ | ||
4 | ደበበ ባህሩ | መምህር | |
5 | ጌታቸው ተሰማ | መምህር | |
6 | ጌታቸው ሞገስ | ||
7 | ግርማ ወ/ዮሐንስ | መምህር | |
8 | ኃይሉ ሁንዴ | ||
9 | ካሣዬ ሣህሉ | መምህር | |
10 | መንግሥቱ ዘገየ | ||
11 | መሠረት ብርሃነ ሥላሴ | ||
12 | መስፍን | መምህር | |
13 | መስፍን ሙሉጌታ | ||
14 | ሸዋዬ ማሞ | መምህርት | |
15 | በቀለ ለጋስ | ||
16 | ተክሉ ታደሰ | ||
17 | ትዕማር መንግሥቱ | ||
18 | ዮሐንስ አፈወርቅ |
||
19 | ዘሪሁን ካሣዬ | መምህር |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።